ባህል

Friday, 20 October 2023 11:45

ሰሞንኛ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ከትናንት ወዲያ አንድ ጓደኛዬ ለልጁ ልደት ጠራኝ፤ ቤቱ ስደርስ፥ ከማላውቃቸው እንግዶች ጋራ ደነበኝ፤ ሁለት አረጋዊ ባልና ሚስት ከወጣት ልጃቸው ጋር ጎን ለጎን ተቀምጠዋል፤ ልጅቷ እንደ አበባ ማስቀመጫ ብርጭቆ ጥድት ያለች ናት፡፡ ከልጅቱ አጠገብ አንድ ጎልማሳ ተጎልቷል፤ ሰውየው መልከ መልካም ነው፤…
Rate this item
(1 Vote)
“አንድ የ‘ሶሺሌ’ ቀልድ ትዝ አለችኝማ… ምን ትል መሰላችሁ. አንዱ በ"ሶሻሊዝም አቅርቦትና ፍላጎት ምን ማለት ነው?" ተብሎ ሲጠየቅ ምን ብሎ መለሰ አሉ መሰላችሁ… "ገበያ ላይ ያገኘኸውን ነገር ትገዛና ፍላጎትህ እንደሆነ እራስህን ታሳምናለህ።" አሪፍ አይደል!--”እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንግዲህ ጨዋታም አይደል… አንድ ከዓመታት በፊት የሰማሁት…
Rate this item
(0 votes)
“አንድ የ‘ሶሺሌ’ ቀልድ ትዝ አለችኝማ… ምን ትል መሰላችሁ. አንዱ በ"ሶሻሊዝም አቅርቦትና ፍላጎት ምን ማለት ነው?" ተብሎ ሲጠየቅ ምን ብሎ መለሰ አሉ መሰላችሁ… "ገበያ ላይ ያገኘኸውን ነገር ትገዛና ፍላጎትህ እንደሆነ እራስህን ታሳምናለህ።" አሪፍ አይደል!--”እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንግዲህ ጨዋታም አይደል… አንድ ከዓመታት በፊት የሰማሁት…
Saturday, 07 October 2023 20:27

"ምን እንዳይመጣ!..."

Written by
Rate this item
(2 votes)
 “ስሙኝማ… ከእነዚህ ከ‘አለቆቻችን ፈረንጆች’ ነገረ ሥራ ደስ የሚለኝ መብታቸውን ሲያስከብሩ የሚሏት ነገር ነች። "አይ ፔይ ማይ ታክስስ፣" ይላሉ። “ያው ታክስ ስለምከፍል አገልግሎት ማግኘት መብቴ ነው" ነገር መሆኑ ነው። ልጄ እኛ አገር የሆነ ቢሮ "ታክሴን እከፍላለሁ…" ብትሉ የሚሰጣችሁ መልስ "እና ምን…
Sunday, 17 September 2023 20:51

“ልብ አድርጉልኝ…”

Written by
Rate this item
(6 votes)
እንዴት ከረማችሁሳ!ስሙኝማ… አንዳንዴ’ኮ አያምጣው ነው። ይሄን ሰሞን ‘ወረድንባቸው’ አይደል! “ማን ከመጤፍ ቆጥሯችሁ” አትሉኝም! የምር ግን… በቃ ምን ይመስለኛል መሰላችሁ… “እንደባቢሎን ግንብ ሰዎች…” ያድርጋችሁ ተብለን ‘የተረገምን’ ይመስለኛል፡፡ አሀ… አለ አይደል… ‘ሁለት አበሻ አብሮ አይሰራም፣’ የሚሉት ዘመን ላይ ደረስና!‘መጻፍ ከቺስታነት አላወጣም ሲል…
Rate this item
(1 Vote)
-እናላችሁ በኤኮኖሚውም፣ በቦተሊካውም፣ በማህበራዊ ኑሮውም ብቻ በሁሉም መስክ ያለው እያገሳ የሌለው እየከሳ የሚኖርባት አገራችን፣ ታሪክ ሆናና በቃችሁ ብሎን እየተሳደድን ሳይሆን፤ እርስ በእርስ እየተሳሰብን፣ እየተሰባበርን ሳይሆን እርስ በእርስ እየተጠጋገንን፣ እየተደነቃቀፍን ሳይሆን እርስ በእርስ እየተደጋገፍን የምንኖርባት አገር አንድዬ “ይህችውላችሁ፣ ተረከቡኝ!” ይበለንማ!--”እንዴት ሰነበታችሁሳ!…
Page 3 of 92