ባህል
“ብቻ መኪና የለኝም እንዳትለኝ…” ከሚሉ የሞራል አፍራሽ ብርጌዶች ተገላገልና! “አሁን አንተ የሦስት መቶ ሺህ ብር ቶዮታ ኤክስኪዩቲቭ ቢከብድህ አቶዝ አቅቶህ ነው!” ትሉ የነበራችሁ ወዳጆቻችን የት ናችሁ! ጥያቄ አለን...መኪና ‘ተፈትኖ የተመሰከረለት’ የእንትናዬዎች ማጥመጃ ዘዴ መሆኑ አሁንም አለ እንዴ!--; ኤፍሬም እንዳለ እንዴት…
Read 1570 times
Published in
ባህል
የታሪክ ሰናጁ ሰው ታሪክ - እዝራ እጅጉ በሀገራችን የመገናኛ ብዙኃን ታሪክ የህትመት ሚዲያው ፈርጣማ ክንዱን ባሳየበት በ1980ዎቹ መጨረሻ፣ ትታተም በነበረች “ኩኩሉ” የልጆች መጽሔት ላይ አንድ የ15 ዓመት ብላቴና የወደፊት ምኞቱን አሰፈረ። በየትኛው የትምህርት ተቋም ምን መማር እንደሚፈልግ፣ ምን ዓይነት መጽሐፍ…
Read 1666 times
Published in
ባህል
የኢትዮጵያ ሕዝብ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ለአምስት ዓመት መራራ ትግል አድርጎ በአርበኞች ኃይል፣ በንጉሠ ነገሥቱ መሪነት፣ በእንግሊዞች ድጋፍ ወራሪውን የኢጣሊያንን ጦር አሸንፎ ነጻነቱን ያስከበረበትን፣ የሚያዝያ 27 ቀን 1933 ዓ ም 81ኛ የድል ቀን እያከበርን ነው፡፡ እንኳን አደረሳችሁ፡፡‹‹ንጉሠ ነገሥታችን በአገራችን በኢትዮጵያ ላይ…
Read 1659 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሀ፡- ሥራ እንዴት ነው፡፡ለ፡- እሱን ተዪኝ እባክሽ፡፡ ይልቅ ሌላ፣ ሌላ ነገር እናውራ፡፡ሀ፡- ምንም ሌላ ብሎ ነገር የለም፡፡ ሥራ ቦታሽ አንቺን ደግሞ ምን አድርገውሽ ነው እንዲህ የሚያነጫንጭሽ? (አጠያየቋን አያችሁልኝ! ጓደኛዋ ሥራ ቦታ ላይ የሆነ ነገር እንደገጠማት እርግጠኛ ነች፡፡ የችግሩን አይነት…
Read 1578 times
Published in
ባህል
ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ እኛ ካለፈው ያልተሳሰርን፣ እርክክብ ያልተደረገልን የለብ ለብ ትውልድ ነን። እድለ ቢስ፣ ሀገር አልባና ሽኝት ያልተደረገለት ትውልድ። ፀሐያችን ሾጣጣ፣ ፍቅራችን ጨካኝ፣ ወጣትነታችን ወጣት አልባ። ድንበር የሌለን፣ ስሜታችን የታፈነና ከለላ ያጣን ትውልድም ነን። ከህጻን አልጋችን ላይ ተገፍትረን የሚንቁን ባዘጋጁት…
Read 1457 times
Published in
ባህል
ከፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ ትላንትና የተመለከትኩት ነገር መንፈሴን ሲረብሸው ነው የዋልኩት፤ በሩዋንዳ ሚዲያ ኮሚሽን ጋባዥነት ወደ ኪጋሊ ከመጣሁ ሰነበትሁ፤ ትላንትና የሩዋንዳ ጄኖሳይድ መታሰቢያ ሙዚየምን ለመመልከት ተገኝቼ ነበር። ሩዋንዳውያን የዛሬ 28 አመት በዚህ ወር ተጀምሮ በርካቶችን ያሳጣቸውን ዘግናኝ ድርጊት በማሰብ ላይ ናቸው።…
Read 1380 times
Published in
ባህል