የሰሞኑ አጀንዳ

Rate this item
(2 votes)
ስም የማጥፋት እንቅስቃሴ መደረጉ ተገቢ አይደለም ከሲፒጄ ጋራ በመሞዳሞድ የሚመጣ ለውጥም ይኖራል ብለን አናምንም መግለጫ ካወጡት ማህበራትም ጋር ቢሆን ለመነጋገር በራችን ክፍት ነው “የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ” በሚል ስያሜ የምስረታ ሂደቱን የጀመረው አዲሱ የጋዜጠኞች ማህበር፤ ገና ህጋዊ ፈቃዱን ባያገኝም አመራሮቹን መርጦ…
Rate this item
(4 votes)
የጥብቅና ሞያን በፈቃደኝነት ላይ በተመሰረተ የሲቪክ ማኅበር ማስተዳደር አይቻልምየሌሎች አገራት የሕግ ባለሞያዎች ወይም የጠበቃ ማኅበራት የሚሰሩት እንዴት ነው?የህግ ባለሙያ ድርጅቶች (ፈርሞች) ስላላቸው ፋይዳ ያብራራሉበቅርቡ የአገር አቀፍ የፍትህ ዘርፍ የፍትህና መልካም አስተዳደር መድረክ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በተገኙበት ተካሂዶ ነበር፡፡ በመድረኩ…
Rate this item
(3 votes)
“የሙስና አዋጁ እንደገና ሊፈተሽና ሊታይ ይገባዋል”የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ዋና ፀሃፊ የነበሩትና በአዲሱ ካቢኔ ውስጥ ሳይካተቱ የማዕከላዊ ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ አስራት ጣሴ፤ በቅርቡ አዲስ ጉዳይ መፅሄት ላይ ባሰፈሩት ፅሁፍ “ፍ/ቤትን ደፍረዋል” በሚል ተከሰው ያለዋስትና መብት በ5ኛ ፖሊስ ጣቢያ…
Rate this item
(14 votes)
አቶ ግርማ እና የፕሬዚዳንቱ ፅ/ቤት ሁለተኛ ክስ ቀርቦባቸዋል የተከሰስንበትን ጉዳይ በግል ጠበቃ ቀጥረን እየተከራከርን ነውግቢው ደን ስለሌለው እንጂ ከቤተመንግስት አይለይምየቀድሞው ፕሬዚዳንት ደሞዛቸው ስንት ነበር? ጡረታቸውስ?የቀድሞው የአገሪቱ ፕሬዚዳንት አቶ ግርማ ወልደጊዮርጊስ፤ የ12 ዓመት የሥልጣን ዘመናቸው ተጠናቆ ከቤተመንግስት ሲወጡ፣የፕሬዚዳንቱ ፅ/ቤት ከተከራየላቸው መኖርያ…
Rate this item
(3 votes)
ጠበቃቸው ሰኞ ይግባኝ ይጠይቃሉየትላንትናው የፍ/ቤት ክርክርና ውሳኔ በአዲስ ጉዳይ ሳምንታዊ መጽሔት የጥር ወር እትም ላይ “ከኢህአዴግ ፍርድቤቶች ፍትህ አይገኝም” የሚል ሃሳብ የተካተተበት ጽሑፍ በማውጣት፤ ፍርድ ቤት ገለልተኛ እንዳልሆነ በመግለፅ ዘልፈዋል ተብለው የተከሰሱት የአንድነት ፓርቲ የምክር ቤት አባል አቶ አስራት ጣሴ…
Rate this item
(14 votes)
የሰበቡ አይነትና የስያሜው ብዛት ለጉድ ነው። “የሃብት ልዩነትን ለማጥበብ”፣ “የድሆችን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ”፣ “የአገር ኢኮኖሚን ለመገንባት”፣ “ሕዝቡን ተጠቃሚ ለማድረግ”፣ “አካል ጉዳተኞችን ለመደገፍ” ... ማለቂያ የለውም። የኋላቀር ባህል ምሶሶና ማገር ሆነው ለዘመናት የዘለቁ፣ ዛሬም በሁሉም ፓርቲዎች፣ በአብዛኛው ምሁርና ዜጋ፣ እንደ “ቅቡል”…