ስፖርት አድማስ
አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ ባለፈው እሁድ በሞስኮ 14ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና፣ በ10ሺ ሜትር ውድድር የወርቅ ሜዳልያ ካጠለቀች በኋላ፣ በሉዝንስኪ ስታዲየም የልምምድ ስፍራ አካባቢ ባለው መናፈሻ ያደረግነው አጭር ቃለምልልስ እነሆ፡- በዓለም ሻምፒዮናው ስንተኛው የወርቅ ሜዳልያሽ ነው? (በእጇ የያዘችውን የወርቅ ሜዳልያ እየተመለከትኩ) አምስተኛው…
Read 3266 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ዛሬ የሚጀመረው 14ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የመክፈቻ ውድድር በሆነውና የመጀመርያው የሜዳልያ ሽልማት ስነስርዓት በሚደረግበት የሴቶች ማራቶን እንዲሁም በወንዶች 10ሺ ሜትር በሚካሄደው የመጀመርያው የትራክ ፍፃሜ ውድድር፣ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለቀጣይ ውድድሮች መነቃቂያ የሚሆኑ ድሎችን ያስመዘግባሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ 205 አገራትን የወከሉ ከ2500 በላይ…
Read 4602 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በ3ኛው የአፍሪካ አገራት ሻምፒዮንሺፕ ደቡብ አፍሪካ ላይ ሲሳተፍ በዚያው አገር በሚኖሩ ስደተኛ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ ከፍተኛ ትኩረት እንደሚያገኝ ተጠብቋል፡፡ ብሄራዊ ቡድኑ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ለምትሳተፍበት የአፍሪካ አገራት ሻምፒዮንሺፕ CHAN ውድድር ያለፈው ከሳምንት በፊት በኪጋሊ ከተማ የሩዋንዳ አቻውን…
Read 5317 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በ10ኛው የአፍሪካ ክለቦች ኮንፌደሬሽን ካፕ ቅዱስ ጊዮርጊስ የምድብ አንድን መሪነት ለማጠናከር በሁለት ሳምንት ልዩነት ከሁለት የቱኒዚያ ክለቦች ጋር ከሜዳው ውጭ ሊፋለም ነው፡፡ የጎል ድረገፅ አንባቢዎች በጨዋታው ላይ በሰጡት የውጤት ትንበያ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ውጤታማነት ያደሉ ግምቶችን ሰንዝረዋል፡፡ ጊዮርጊስ ከሜዳው ውጭ ከኤትዋል…
Read 3226 times
Published in
ስፖርት አድማስ
5 የወርቅ፤ 4 የብርና 3 የነሐስ ከሁለት ሳምንት በኋላ ሞስኮ በምታስተናግደው 14ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከኬንያ የተሻለ የሜዳልያ ስኬት ልታስመዘግብ እንደምትችል መረጃዎች እያመለከቱ ነው፡፡ ከሁለት ዓመት በፊት በ13ኛው የዓለም አትሌቲክሰ ሻምፒዮና ኬንያ 7 የወርቅ ሜዳልያዎችን ጨምሮ 17 ሜዳልያዎች በመሰብሰብ…
Read 5448 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ለ14ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከ3 ሳምንት በኋላ በሞስኮ ሲካሄድ በኢትዮጵያ እና ኬንያ መካከል በረጅም ርቀት የአትሌቲክስ ውድድሮች ጠንካራ ፉክክር እንደሚታይ ተጠበቀ፡፡ ባለፈው ሰሞን ሁለቱም አገራት በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናውን የሚሳተፉባቸውን አትሌቶች ዝርዝር ሲገልፁ፤ ኢትዮጵያ በቡድኗ ከፍተኛ ልምድ ያላቸውንና ወጣት አትሌቶችን ስታዘጋጅ፤…
Read 6137 times
Published in
ስፖርት አድማስ