ስፖርት አድማስ
ላለፉት ሦስት ወራት በኢቴቪ ሦስት ዝግጅቶቹን ሲያቀርብ የነበረው አርኪ ካሜራ ዛሬ ተመርቆ በይፋ ስራውን እንደሚጀምር አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ አዘጋጆቹ የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት (ኢሬቴድ) እና MS Consulting Architects ለዝግጅት ክፍላችን እንዳስታወቁት፤ ዛሬ ካዛንቺስ በሚገኘው የአዲሱ ራዲሰን ብሉ ሆቴል የሚመረቀው የ45 ደቂቃ…
Read 3620 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የዛሬ ዓመት መስከረም 2004 ላይ ያረፈችው የአንጋፋዋ አርቲስት አስናቀች ወርቁ ሐውልት ግንባታ ሰሞኑን ተጠናቆ ባለፈው እሁድ ተመርቋል፡፡ የክራር ንግስቷን ሐውልት ለማሰራት በአሜሪካ ያሉ አድናቂዎቿ ቃል ገብተው የነበረ ቢሆንም በተቻለ መጠን ለክብሯ ተመጣጣኝ ሐውልት ለመስራት ከ143 ሺህ ብር በመጠየቁና ገንዘቡ ሳይሟላ…
Read 4095 times
Published in
ስፖርት አድማስ
Saturday, 22 September 2012 13:21
የተመራቂዎች የስዕልና ቅርጻቅርጽ ኤግዚቢሽን ይከፈታል
Written by መልካሙ ተክሌ melkamutekle@gmail.com
የእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የስነ ጥበብ ትምህርት ክፍል በስዕልና ቅርጻ ቅርጽ ለሶስት ዓመት ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ያስመረቀ ሲሆን፤ በሚቀጥለው ሳምንት የተመራቂዎቹ ስራዎች ለእይታ ይቀርባሉ፡፡ የተማሪዎቹ የስዕልና የቅርፃ ቅርፅ ስራዎች በኮሌጁ አርት ጋለሪ ከመጪው ማክሰኞ ጀምሮ የሚቀርብበት ኤግዚቢሽን፣ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አቶ…
Read 2874 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በአይዳ ታደሰ ተፅፎና ተዘጋጅቶ ራሷና ባለቤቷ ያቀረቡት “ቃልና ቀለም” የ102 ደቂቃ ፊልም ለሕዝብ እይታ ሊበቃ ነው፡፡ ፊልሙ ባለፈው እሁድ በኢትዮጵያ ሆቴል በይፋ ተመርቋል፡፡ ከመጪው አርብ ጀምሮ በመንግሥት ሲኒማ ቤቶች መታየት የሚጀምረው ፊልም በእሁዱ ምረቃ ከሆቴሉ ሌላ በአጐና ሰራዊት፣ በሴባስቶፖል፣ በዓለም፣…
Read 3321 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የመጽሐፍት ንባብን ለማበረታታት በየሁለት ሳምንቱ የመጻሕፍት ንባብ እና ውይይት እያደረገ ያለው ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ የዶ/ር ሙሴ ያዕቆብ ሥራ በሆነው “ሃያ አስራሁለቱ የፀለምት ቀጠሮ” ላይ እንደሚወያይ አስታወቀ፡፡ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት አምስት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር (ሙዚየም) አዳራሽ የሚካሄደውን የዚህን መፅሐፍ…
Read 4578 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የልዑል ዊልያም ቻርለስ እና ኬት ሚድልተን እርቃን ፎቶዎች በአውሮፓ ሚዲያዎች መታተም የንጉሳውያን ቤተሰቡን መሳለቂያ ማድረጉን የተለያዩ ዘገባዎች አወሱ፡፡ ዊልያም እና ኬት የእንግሊዝ ንጉሳዊ ስርዓት የአልማዝ ኢዮቤልዩን ምክንያት በማድረግ በደቡብ ፓስፊክ እና ኤሽያ አገራት በሽርሽር ላይ ነበሩ፡፡ ፎቶዎቹ ዊልያም እና ኬት…
Read 3276 times
Published in
ስፖርት አድማስ