ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
 • ለሚቀጥሉት 4 ዓመታት አትሌቲክሱን እንድትመራ በሙሉ ድምፅ ተመርጣለች • በኮቪድ ወቅት የአትሌቲክሱን ማህበረሰብ በሙሉ ሃላፊነት አስተባብራለች • ለቶኪዮ ኦሎምፒክ 6 እና 7 ወራት ዝግጅት ያስፈልጋል ብላ ተቀባይነት አግኝታለች • በረጅም ርቀት ሩጫ በትራክ ፣በአገር አቋራጭ ፣ በጎዳና ላይ ሩጫ…
Rate this item
(0 votes)
 20 ተሳታፊዎች ባዶ እግራቸውን ይሮጣሉ የ20ኛው ቶታል ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ምዝገባው ትናንት የተጀመረ ሲሆን፤ በ10 ኪሜትር የጎዳና ላይ ሩጫው ላይ የተሳታፊዎቹ ብዛት 12550 እንደሚሆንና ምዝገባው ሰኞ ላይ እንደሚያበቃ ታውቋል፡፡ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ቢሮ እንዳስታወቀው የኮቪድ-19 ቅድመ ጥንቃቄዎችን ተቀዳሚ ባደረገው ምዝገባ…
Rate this item
(0 votes)
‹‹በመንግሥተ ሰማይ አብረን ኳስ እንደምንጫወት ተስፋ አደርጋለሁ።›› ፔሌበእግር ኳስ ዘመኑ በክለብና በብሄራዊ ቡድን ደረጃ ከ500 በላይ ጨዋታዎችን አድርጓል። 311 ጎሎችን በክለቦች ሲጫወት 34 ደግሞ ለአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን ከመረብ አዋህዷል ‹‹የአርጀንቲና ደጋፊዎችን ልዩ የሚያደርጋቸው ቡድናቸው ጎል ሲያገባም፤ ሲገባበትም በማልቀሳቸው ነው፡፡›› በሳምንቱ…
Rate this item
(3 votes)
 በ1896 እኤአ ላይ የግሪኳ አቴንስ ከተማ ካስተናገደችው የመጀመርያው ኦሎምፒድ አንስቶ ባለፉት 125 ዓመታት ውስጥ በተካሄዱት 31 ኦሎምፒያዶች ኢትዮጵያ በ13 ተሳትፋለች፡፡ በኦሎምፒክ መድረክ ሁሉንም ሜዳልያዎችን የሰበሰበችው በአትሌቲክስ ስፖርት ብቻ ሲሆን በከፍተኛ የውጤት ታሪካቸው ከሚጠቀሱ 8 አገራት አንዷ ናት። አፍሪካን በመወከል ደግሞ…
Rate this item
(0 votes)
 • ከኮሮና እግድ በኋላ በመጀመርያ የወዳጅነት ጨዋታቸው በሜዳቸው ተሸንፈዋል፡ • ከ1 ወራት በፊት ለ38ኛ ጊዜ ዋና አሰልጣኝ (ውበቱ አባተ) ተቀጥሮላቸዋል፡፡ • በ33ኛው የአፍሪካና በ22ኛው የዓለም ዋንጫ የምድብ ማጣርያዎች ተሳታፊ ናቸው፡፡ በፊፋ ወርሃዊ የእግር ኳስ ደረጃና በትራንስፈርማርከት የዋጋ ተመን ከተፎካካሪዎቹ ያንሳሉ፡፡…
Rate this item
(0 votes)
• ኪፕቾጌ በ Alphafly ቀነኒሳ በ Vaporfly ይሮጣሉ • ‹‹የቀነኒሳን ሰብዓዊነት፤ ስኬትና የአዕምሮ ጥንካሬ አደንቃለሁ፡፡ ከከፍተኛ ስኬት በኋላ በአትሌቲክስ ውስጥ ስነምግባርን አሟልቶ መቆየት ቀላል አይደለም›› ኤሊውድ ኪፕቾጌ • ‹‹ እንደ አትሌት በጣም አከብረዋለሁ፡፡ ባገኘው ስኬት ለስፖርት ታላቅ አስተዋፅኦ ነው›› ቀነኒሳ…