ስፖርት አድማስ

Sunday, 25 December 2016 00:00

ስታድዬሞቻችን ያዋጣሉ?!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 • የመሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ስታድዬም ጥር 6 በወልዲያ ከተማ ይመረቃል፡፡ • በኢትዮጵያና በኢትዮጵያውያን ስታድዬሞች ይገነባሉ፡፡ ሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ በሳምንቱ አጋማሽ ላይ በሸራተን አዲስ የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ቺፍ ኤክዚዮከቲቭ አፊሰር ዶክተር አረጋ ይርዳው ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተው ነበር፡፡ መግለጫው በክቡር ዶክተር…
Rate this item
(1 Vote)
የእግር ኳስ ማሰልጠኛ ተቋማት፤ አካዳሚዎች እንዲሁም የታዳጊና ወጣት ፕሮጀክቶች ስፖርቱን ለማስፋፋትና ለማሳደግ ዋንኛ መሰረቶች ናቸው። በተለያዩ የዕድሜ ደረጃዎች አገርን ለሚወክሉ ብሄራዊ ቡድኖች ዘላቂ ውጤታማነት ያስፈልጋሉ። ከስፖርቱ የሚገኘውን ገቢ በመጨመርም ከፍተኛ ሚና ይጫወታሉ፡፡ በተለይ ክለቦች በአካዳሚዎቻቸው፤ በታዳጊ እና ወጣት ፕሮጀክቶቻቸው በትኩረት…
Rate this item
(9 votes)
 አድናቆት፣ ትኩረት፣ ድጋፍ - የሚያስፈልገው አገራዊ ራዕይ የሰውነት ቢሻውና ቤተሰቡ የታዳጊና ወጣቶች የእግር ኳስ ማሰልጠኛ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ነው። ስራ ከጀመረ 19 ወራት ተቆጥረዋል፡፡ በእግር ኳስ የመሰልጠን ፍላጎት ያላቸውን ታዳጊዎችና ወጣቶች የሚያስተናግድ ነው፡፡ በትክክለኛ የዕድሜ ደረጃ ሰልጣኞቹን እየመለመለ ይሰራል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
 አሰልጣኝ ገ/መድህን ኃይሌ በፌዴሬሽኑ አዝኗል የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጊዜያዊ ዋና አሰልጣኝ የነበረው ገብረመድህን ኃይሌ የእግር ኳስ ፌደሬሽን ክብር የሚነካ አሰራር እንዳሳዘነው ለስፖርት አድማስ ገለፀ፡፡ የዋልያዎቹ ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ሲመረጥ በከባድ ሃዘንና ከፍተኛ የቤተሰብ ችግር ውስጥ እንደነበር ያስታወሰው አሰልጣኙ፤ በወቅቱ ሃላፊነቱን…
Rate this item
(5 votes)
ከአፍሪካ አንደኛ ነው ኢትዮጵያዊው ያሬድ ንጉሴ ዲሳሳ በዓለም ሻምፒዮና በብራዚላዊያን ጂጁትሱ ስፖርት ለግማሽ ፍፃሜ በመድረስ በ4ኛ ደረጃ ያጠናቀቀ ሲሆን ውጤቱ ለኢትዮጵያም ለአፍሪካም በታሪክ የመጀመሪያው ነው፡፡ በ2016 የዓለም ጂጁትሱ ሻምፒዮና ያሬድ ንጉሴ በመጀመሪያው ዙር ጀርመናዊ ተጋጣሚውን በማሸነፍ ሲሆን፤ በ2ኛው ዙር ደግሞ…
Rate this item
(33 votes)
• አክሱም ቤቲንግ በአዲስ አበባ 7 ቅርንጫፎች ከፍቶ፤ በ60 ዓይነት ውርርዶች ከ100 በላይ ስፖርቶች እያጫወተ ነው፡፡• በ20 ብር ትኬት ከ1 እስከ 20 ጨዋታዎችን በአክሱም ቤቲንግ መወራረድ ይቻላል ፤ ከፍተኛው ሽልማት እስከ 250ሺ ብር ነው፡፡• በዓለም ዙርያ እስከ 3 ትሪሊዮን ዶላር…