ስፖርት አድማስ

Rate this item
(2 votes)
 መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ስላፅናናን ልባዊ ምስጋና አቀርባለሁ -ያዕቆብ ወልደመስቀል ዶክተር ወልደመስቀል ኮስትሬ በኢትዮጵያ የአትሌቲክስ ስፖርት ታሪክ ባስመዘገቧቸው የላቁ ውጤቶችና ጉልህ አስተዋፅኦዎች ግንባር ቀደም ተጠቃሽ የሆኑ የስፖርት ባለሙያ እና አሰልጣኝ ነበሩ ፡፡ ባለፈው ሳምንት እሁድ በ69 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩ…
Rate this item
(1 Vote)
በጀርመናዊው በጎ አድራጊ ዶክተር ካርል ሄንዝ ቦም መታሰቢያነት ለ2ኛ ጊዜ የተዘጋጀው የ10 ኪሎሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ግንቦት 21 እንደሚካሄድ ታወቀ፡፡ በካርል አደባባይ መቻሬ ሜዳ በሚገኘው የካርል መታሰቢያ ሀውልት አካባቢ የሚካሄደውን የጎዳና ላይ ሩጫ ያዘጋጀው ኢትዮ ካርል የአትሌቲክስ ክለብ ነው፡፡የጎዳና ላይ…
Rate this item
(1 Vote)
• በከፍተኛ ሊጉ የመጀመርያ ዙር በ39 ነጥብና 23 የግብ ክፍያ መሪ ሆኖ ጨርሷል• ፕሪሚዬር ሊግ ከገቡ ተጨዋቾች በነፍስ ወከፍ 75ሺ ብር በከተማ መስተዳድር ይሸለማሉ• የቀድሞ ታሪኩን በመመለስ ለፕሪሚዬር ሊግ ለመብቃት፤ በአህጉር ደረጃ ተወዳዳሪ ለመሆን ይሰራል• በህዝባዊ መሰረት የተገነባ አደረጃጀት አለው፤…
Rate this item
(2 votes)
• በከፍተኛ ሊጉ የመጀመርያ ዙር በ39 ነጥብና 23 የግብ ክፍያ መሪ ሆኖ ጨርሷል• ፕሪሚዬር ሊግ ከገቡ ተጨዋቾች በነፍስ ወከፍ 75ሺ ብር በከተማ መስተዳድር ይሸለማሉ• የቀድሞ ታሪኩን በመመለስ ለፕሪሚዬር ሊግ ለመብቃት፤ በአህጉር ደረጃ ተወዳዳሪ ለመሆን ይሰራል• በህዝባዊ መሰረት የተገነባ አደረጃጀት አለው፤…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ የነበሩትን ዮሃንስ ሳህሌ ከሃላፊነት ማንሳቱን በይፋ ያስታወቀው በሳምንቱ መጀመርያ ላይ ሲሆን፤ በጊዜያዊ ዋና አሰልጣኝነት የመከላከያውን አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ መሾሙ እየተነገረ ነው፡፡ በሹመቱ ዙርያ የእግር ኳስ ፌደሬሽኑ በይፋ መግለጫ አልሰጠም። በአሁኑ ወቅት በመከላከያ…
Rate this item
(1 Vote)
ከወር በኋላ በጣሊያኗ ከተማ ሚላን በሚገኘው ጁሴፔ ሜዛ ስታድዬም ለ61ኛው የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ የሚፋለሙት ሁለቱ የስፔን ክለቦች ሪያል ማድሪድ እና አትሌቲኮ ማድሪድ ይፋለማሉ፡፡ ጁሴፔ ሜዛ ስታድዬም የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የዋንጫ ጨዋታ ሲያስተናግድ ለ4ኛ ጊዜ ነው፡፡ በ1965 እ.ኤ.አ የጣሊያኑ ኢንተር…