ስፖርት አድማስ

Rate this item
(2 votes)
በ3ሺ እና በ5ሺ ሜትር ውድድሮች ገንዘቤ ዲባባ እና አልማዝ አያና የያዙት ትንቅንቅ እስከ ኦሎምፒክ እንደሚቀጥል በስፋት እየተዘገበ ነው፡፡ በ15ኛው የዓለም አትሌተክስ ሻምፒዮና ወደ አስደናቂ የፉክክር ደረጃ ያደገው የሁለቱ አትሌቶች ተቀናቃኝነት በኢትዮጵያ አትሌቲክስ የተስፋ ብልጭታዎችን ፈጥሯል፡፡ ከ15ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና እና…
Saturday, 05 September 2015 09:49

ማሬ ዲባባ ማራቶንን ትመራለች

Written by
Rate this item
(2 votes)
 * ዘንድሮ ብቻ ገቢዋ ከ1 ሚሊዮን ዶላር አልፏል በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ የተሳትፎ ታሪክ በማራቶን የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ የወሰደችው ማሬ ዲባባ፤ ማራቶንን በየዘርፉ በመሪነት ተቆጣጥራለች፡፡ በኦል አትሌቲክስ ድረገፅ በሰፈረው አሃዛዊ መረጃ መሠረት በሴቶች ማራቶን ማሬ ዲባባ በ1351 ነጥብ አንደኛ ናት፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
 ክፍል 3በ5ሺ ሜ በሁለቱም ፆታዎችና በሴቶች ማራቶን ተጨማሪ ሜዳልያዎች ይኖራሉ፡፡ገንዘቤ በ5ሺ ለሁለተኛ የወርቅ ሜዳልያ ተጠብቃለች፤ ሪከርዱን ለመስበር እንደምትችልም ተናግራለችበታክቲክ መበላሸት፤በቡድን ስራ ማነስና በአጨራረስ ድክመት ውጤት ጎድሎበታል፡፡ከ1 ዓመት ያነሰ ጊዜ ለቀረው ኦሎምፒክ ከሳምንት በፊት በወንዶች ማራቶን የተጀመረው 15ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና…
Rate this item
(2 votes)
15ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በቤጂንግ ከተማ የወፍ ጎጆ ስታድዬም ዛሬ ይጀመራል፡፡ የመክፈቻው ውድድር የመጀመርያው የወርቅ ሜዳልያ የሚሸለምበት የወንዶች ማራቶን ነው፡፡ ኬንያ ባለፉት ሁለት ዓመታት ሁለት የማራቶን ሪከርድ የሰበሩ አትሌቶችን በማሳተፏ ከፍተኛ ግምቱን ትወስዳለች፡፡ ተቀናቃኛቸው የዓለም ሻምፒዮና የብር ሜዳልያ የወሰደው ሌሊሳ…
Rate this item
(1 Vote)
የእንግሊዙ አትሌቲክስ ዊክሊ ባለፉት 40 ዓመታት የተደረጉትን 14 የዓለም ሻምፒዮናዎች የውጤት ታሪክ በመዳሰስ ባጠናከረው ዝርዝር ዘገባ መሰረት አሜሪካ ፤ ጃማይካ፤ ራሽያ፤ ኬንያ፤ ጀርመን እና ኢትዮጵያ እንዲሁም ፈረንሳይ፤ቻይና እና እንግሊዝ በተለይ በአትሌቲክስ ውድድድሮች ውጤታማነት ከፍተኛውን ነጥብ በማስመዘገብ እስከ 10 ባለው ደረጃ…
Rate this item
(4 votes)
 ክፍል አንድ15ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከሳምንት በኋላ በቻይና ዋና ከተማ ቤጂንግ ይጀመራል፡፡ 29ኛው ኦሎምፒያድን ከ7 ዓመት በፊት በድምቀት ባስተናገደው ታላቁ የወፍ ጎጆ ስታድዬም ለሁለት ሳምንታት የሚካሄድ ነው፡፡ የወፍ ጎጆ የተባለው ዘመናዊ ስታድዬም ኦሎምፒክን ያስተናገደው እስከ 80ሺ ተመልካች በመያዝ ነበር፡፡ ለዓለም…