Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ስፖርት አድማስ

Rate this item
(2 votes)
ባለፉት 15 ዓመታት በ3 አህጉራት ወደ የሚገኙ 12 አገራት ከ25 በላይ አትሌቶች ተሰደዋልአበባ አረጋዊ በቀጣይ ሳምንት በስዊድኗ ሁለተኛ ከተማ ጉተንበርግ በሚጀመረው የ2013 የአውሮፓ የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለሜዳልያ ተስፋ ካላቸው አትሌቶች አንዷ ሆነች፡፡ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ስዊድንን በመወከል በሻምፒዮናው የምትሳተፈው…
Rate this item
(1 Vote)
በአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግ እና ኮንፌደሬሽን ካፕ በቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታዎቻቸውን በአዲስ አበባ የሚያደርጉት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ደደቢት ወደ የመጀመርያ ዙር የማጣርያ ምእራፍ ለመግባት ሰፊ እድል አላቸው፡፡ ሁለቱ ክለቦች በቅድመ ማጣርያው የመልስ ጨዋታዎቻቸው ተጋጣሚዎቻቸውን በማንኛውም ውጤት መርታት ወይንም በአቻ ውጤት…
Rate this item
(3 votes)
ባለፈው ሳምንት በ2013 የአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግ እና ኮንፌደሬሽን ካፕ ላይ ከሜዳ ውጭ የተጫወቱት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ደደቢት በሰፊ የግብ ልዩነት ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈው ወደ መጀመርያ ዙር ማጣርያ የሚገቡበትን እድል አሰፉ፡፡ በአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮንስ ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ካዛንዚባሩ ጃምሁሪ ጋር ተገናኝቶ…
Rate this item
(2 votes)
ጣፋጭ እና ጋዜጠኞችየዋልያዎቹን የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ በቀጥታ በስፍራው ተገኝቶ ለመከታተል እድሉን ያገኘን ጋዜጠኞች ከብሄራዊ ቡድኑ ጋር ወደ ጆሃንስበርግ የበረርነው በአንድ ቦይንግ ነበር፡፡ ደቡብ አፍሪካ የገባነው የ29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የመክፈቻ ስነስርዓት በጆሃንስበርግ ሶከር ሲቲ ስታደዬም ሊደረግ በዋዜማው ነበር፡፡ ዋልያዎቹ ኔልስፕሪት ሲቀመጡ…
Rate this item
(5 votes)
ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከ31 ዓመታት በኋላ የመጀመሪያውን ጐል በማስቆጠር ታሪክ ሠርተሃል፡፡ በዚህ ጨዋታ ብቸኛው ባለታሪክ እኔ ሳልሆን ብሔራዊ ቡድኑ ነው፡፡ቡድኑ ኢትዮጵያን ከ31 ዓመት በኋላ በአፍሪካ ዋንጫ እንድትሳተፍ አብቅቷል፡፡ስለዚህም ለማንኛውም ስኬት የቡድኑ አስተዋጽኦ ቀዳሚ ነው፡፡ያስቆጠርኩት ጐልም ቢሆን የቡድን ሥራ ነው፡፡ጐሉን እኔ…
Rate this item
(4 votes)
ኢትዮጵያውያን ስደተኞችና እግር ኳስ በደቡብ አፍሪካበደቡብ አፍሪካ በስደት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በርካታ ናቸው። የ29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ድል እንዲቀናው ስታዲየም ገብተው ድጋፋቸውን በመስጠት ከፍተኛ እንቅስቃሴ አድርገዋል፡፡ ድጋፍ አሰጣጣቸውም ከጨዋታው ቀጥሎ የዓለም አቀፍ ብዙሃን መገናኛውን ቀልብ ከሳበ ጉዳይ አንዱ ሆኖ…