ስፖርት አድማስ
የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌደሬሽን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከዓመቱ ምርጥ የአፍሪካ ሶስት ብሄራዊ ቡድኖች አንዱ መሆኑን አስታወቀ፡፡ አስቀድሞ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌደሬሽን በዓመታዊ የኮከብ ተጨዋቾች ምርጫው በሁለት ዘርፎች 3 ኢትዮጵያውያን በእጩነት እንደጠቀሳቸው ይታወሳል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ባለፉት ሁለት ዓመታት ከፍተኛ ስኬት…
Read 1829 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ትናንት በብራዚሏ ከተማ ባህያ በ20ኛው የዓለም ዋንጫ ተሳታፊ ለሚሆኑ 32 ብሄራዊ ቡድኖች የምድብ ድልድል ወጣ ዓለም ዋንጫው ከመጀመሩ በፊት በርካታ የውጤት ትንበያዎች ሲሰጡ መቆየታቸው የውድድሩን አጓጊነት ጨምሮታል። በ8 ሚሊዮን ፓውንድ ወጪ በተዘጋጀው የምድብ ድልድል ስነስርዓት 1300 እንግዶች እና ከ2ሺ በላይ…
Read 1799 times
Published in
ስፖርት አድማስ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው አስቀድሞ ከ2004 እሰከ 2006 እኤአ ብሄራዊ ቡድኑን በዋና አሰልጣኝነት ሲመሩ በ5 ዓመት ውስጥ 3 የሴካፋን ዋንጫዎችን ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ለማግኘት በቅተዋል፡፡ በ2005 እ.ኤ.አ በሩዋንዳ ላይ እንዲሁም በ2004 እ.ኤ.አ ደግሞ አዲስ አበባ ላይ…
Read 3757 times
Published in
ስፖርት አድማስ
በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ሰሞኑን በሚጀመረው የ2013 ሴካፋ ላይ ሻምፒዮና አስቀድሞ የዋንጫ ግምት ተሰጥቶት የነበረው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በስብስቡ ከ10 በላይ አዳዲስ ተጨዋቾችን በመያዙ ከፉክክር ውጭ የሚሆንበት ሁኔታ ማዘንበሉ ተነገረ። በሴካፋ ዞን ከሚገኙ 12 ብሄራዊ ቡድኖች በተለይ ባለፉት ሁለት ዓመታት…
Read 3541 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ከስምንት ወር በኋላ በብራዚል አስተናጋጅነት በሚጀመረው 20ኛው ዓለም ዋንጫ ላይ የሚሳተፉት 32 ብሄራዊ ቡድኖች ከ29 ወራት የማጣርያ ውድድሮች በኋላ ባለፈው ሳምንት አጋማሽ ሙሉ ለሙሉ ታውቀዋል፡፡ በዓለም ዋንጫው ለመሳተፍ በዓለም ዙርያ ከሚገኙ 6 ኮንፌደሬሽኖች የተውጣጡ 203 አገራት መካከል በተለያዩ የማጣርያ ምእራፎች…
Read 1442 times
Published in
ስፖርት አድማስ
ብራዚል የምታዘጋጀው 20ኛው የዓለም ዋንጫ የቀረው 7 ወራት አካባቢ ነው፡፡ እስከዛሬ ማለፋቸውን ያረጋገጡት አዘጋጇን ብራዚል ጨምሮ 21 ብሔራዊ ቡድኖች ናቸው፡፡ አፍሪካን በመወከል ወደ ብራዚል የሚጓዙት 5 ብሔራዊ ቡድኖች የሚታወቁት ደግሞ ዛሬ ፤ነገ እና ማክሰኞ በሚደረጉ 5 የመልስ ጨዋታዎች ናቸው፡፡ አፍሪካን…
Read 3683 times
Published in
ስፖርት አድማስ