ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያዊው ማራቶኒስት ፀጋዬ ከበደ በዓለም ታላላቅ ማራቶኖች ሊግ (World Marathon Majors) ባለፉት 5 የውድድር ዘመናት 186 ነጥብ በመሰብሰብ ከፍተኛውን ውጤት ያስመዘገበ አትሌት ተባለ፡፡ ባለፈው ሳምንት በተካሄደው 43ኛው የኒውዮርክ ማራቶን በመሳተፍ በሁለተኛ ደረጃ ያጠናቀቀው ፀጋዬ ከበደ 60ሺ ዶላር ከማግኘቱም በላይ በ2012…
Saturday, 02 November 2013 12:14

ናይጄርያ 2:1 ኢትዮጵያ

Written by
Rate this item
(6 votes)
የፍፃሜው ጦርነት ነውየኢትዮጵያ የዓለም ዋንጫ ህልም አላበቃለትም፡፡ 15 ቀናቶች አሉ፡፡ ከሁለት ሳምንት በኋላ ዋልያዎቹ ክሮስ ሪቨር በተባለው የናይጄርያ ግዛት በምትገኘው ካላባር ከተማ ንስሮቹን በዩጄኡስዋኔ ስታድዬም ይገጥማሉ፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አባላት ከሜዳቸው ውጭ ዓለም ዋንጫን ከናይጄርያ የመንጠቅ እድል አላቸው፡፡ የመልሱ ጨዋታ…
Saturday, 26 October 2013 14:26

1ኛው ኃይሌ ገብረስላሴ ማራቶን

Written by
Rate this item
(2 votes)
ሃዋሣ ከተማ ላይ የተካሄደው 1ኛው ኃይሌ ገ/ስላሴ ስኬታማ አጀማር እንደነበረው ተገለፀ፡፡ ባለፉት አራት ዓመታት በሃዋሣ የግማሽ ማራቶንና የጎዳና ላይ ሩጫዎችን ያካሄደው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የማራቶኑን በአስደናቂ ዝግጅት በማካሄድ ዓለም አቀፍ ደረጃ ያለው የአትሌቲክስ ውድድሮች አዘጋጅ ተብሏል፡፡ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን…
Rate this item
(0 votes)
በአውሮፓ እና በአሜሪካ ነዋሪ በሆኑ ታዋቂ የቀድሞ እና የአሁን ዘመን ተጨዋቾች ቡድኖች በሚደረጉ የወዳጅነት ጨዋታዎች ገቢ ማሰባሰቢያ ልዩ የእግር ኳስ ፌስቲቫል መዘጋጀቱ ታወቀ፡፡ ነዋሪነታቸውን በቦስተን ያደረጉት እና በአዲስ አበባ የተጨዋቾችና ደጋፊዎች ማህበር የቦርድ አባል የሆኑት አቶ ዳዊት ጌታቸው ለስፖርት አድማስ…
Rate this item
(10 votes)
ኢትዮጵያና ናይጄርያ ወደ ዓለም ዋንጫ ጥሎ ለማለፍ የገቡት ትንቅንቅ ከወር በኋላ በመልስ ጨዋታ ይለይለታል። ዋልያዎቹ በናይጄርያዋ ከተማ ካላባር በሚገኘው ዩጄ ኡሱዋኔ ስታድዬም ህዳር ሰባት ለሚያደርጉት ፍልሚያ ዝግጅቱን ትናንት ጀምረዋል፡፡ በመልሱ ጨዋታ ናይጀሪያ ለ5ኛ ጊዜ ለዓለም ዋንጫ ለመብቃት ስታነጣጥር ኢትዮጵያ ምስራቅ…
Rate this item
(1 Vote)
አዲሱ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ጁነዲን ባሻአቶ ጁነዲን ባሻህ የኢትዮጵያን እግር ኳስ ፌዴሬሽንን ለሚቀጥሉት አራት አመታት በፕሬዝዳንትነት እንዲመሩ የተመረጡት ዋልያዎቹ የዓለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ የመጀመርያ ጨዋታቸውን በአዲስ አበባ ከማድረጋቸው ሶስት ቀናት ቀደም ብሎ በተካሄደው ጠቅላላ ጉባዔ ነበር፡፡ የድሬደዋ…