ስፖርት አድማስ

Saturday, 05 October 2013 11:09

የማራቶን ሪከርድ በኬንያዊ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ድጋሚ ተሰበረ፤ ከ2 ሰዓት በታች ይሮጣል ክርክሩ ቀጥሏል ከሳምንት በፊት በተደረገው የበርሊን ማራቶን በ31 ዓመቱ ኬንያዊ አትሌት ዊልሰን ኪፕሳንግ የዓለም ማራቶን ሪከርድ ተሰበረ፡፡ አዲሱ የማራቶን ሪከርድ 2 ሰዓት ከ03 ደቂቃ ከ23 ሰኮንዶች ነው፡፡ ዊልሰን ኪፕሳንግ የዓለም ማራቶን ክብረወሰን ያሻሻለው ከሁለት…
Rate this item
(4 votes)
በሚቀጥሉት ሳምንታት የኢትዮጵያ እግር ኳስ በወሳኝ ምዕራፎች ውስጥ ያልፋል። ከሳምንት በኋላ ፌዴሬሽኑን ለቀጣዮቹ አራት ዓመታት የሚመሩ አዲስ የስራ አስፈፃሚ አመራሮችን ለመምረጥ በሸራተን አዲስ የሚካሄድ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ይኖራል፡፡ ጥቅምት አራት ላይ ደግሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከናይጄሪያ አቻው ጋር በአዲስ አበባ…
Rate this item
(2 votes)
በ10ኛው ኮንፌደሬሽን ካፕ የምድብ ፉክክር ውስጥ የከረመው ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጨረሻ ጨዋታውን ከቱኒዚያው ኤትዋል ደሳህል ጋር በአዲስ አበባ ስታድዬም ሲያደርግ የሚያወራርደው ሂሳብ ይኖራል፡፡ በኮንፌደሬሽን ካፑ የምድብ ፉክክር በሚገኝ የደረጃ ውጤት መሰረት ለተወዳዳሪ ክለቦች ብቻ እና ለሚወከሉት የእግር ኳስ ፌዴሬሽን የአፍሪካ እግር…
Rate this item
(5 votes)
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ብራዚል ለምታስተናግደው 20ኛው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ ከናይጀሪያ ጋር ወሳኙን የመጀመርያው ጨዋታ ጥቅምት 3 በአዲስ አበባ ስታድዬም ያደርጋል፡፡ ይሁንና መስከረም 28 እና 29 ላይ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን አዲስ አመራሮች በጠቅላላ ጉባዔ ለመሾም እቅድ በመያዙ ለብሄራዊ ቡድኑ የሚያስፈልገውን…
Rate this item
(5 votes)
ነገ በእንግሊዝ ኒውካስትል በ2013 ‹ቡፓ ግሬት ኖርዝ ራን› ላይ የዓለማችን ምርጥ የረጅም ርቀት ሯጮች በግማሽ ማራቶን ከባድ ትንቅንቅ ሊያደርጉ ነው፡፡ በሁለቱም ፆታዎች በዋናነት የኢትዮጵያ ምርጥ የረጅም ርቀት ሯጮች ተፎካካሪነት ሲጠበቅ በርቀቱ አዳዲስ የዓለም ሪከርዶች የሚመዘገቡበት እድል የሰፋ መሆኑ እየተገለፀ ነው፡፡…
Rate this item
(0 votes)
ከአልጄርያ፤ከቱኒዚያ፤ ከጋና፤ ከናይጄርያ ወይስ ከአይቬሪኮስትበ2014 እኤአ ላይ ብራዚል በምታስተናግደው 20ኛው የዓለም ዋንጫ ላይ አፍሪካን በመወከል የሚሳተፉ 5 ብሄራዊ ቡድኖች የሚለየው የጥሎ ማለፍ ምእራፍ የጨዋታ ድልድል የፊታችን ሰኞ የሚወጣ ሲሆን ኢትዮጵያ ከማን ጋር ልትገናኝ ትችላለች የሚለው ጉዳይ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት…