ዜና

Rate this item
(3 votes)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ባደረገው እንቅስቃሴ ከታክስ በፊት 11.2 ቢሊዮን ብር ማትረፉን አስታወቀ፡፡ ባንኩ፣ ለዝግጅት ክፍላችን በላከው የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ሪፖርት፤ የሀገሪቱን የልማት ፕሮጀክቶች በፋይናንስ በመደገፍ፣ የባንክ አገልግሎት በመላ ሀገሪቱ በማስፋፋትና በቴክኖሎጂ የተደገፉ የባንክ አገልግሎቶችን በማስተዋወቅ…
Rate this item
(9 votes)
 የፕ/ር አሥራት ወልደየስ 15ኛ ሙት አመት በነገው ዕለት ከጠዋቱ 4 ሰዓት ጀምሮ በመኢአድ ፅ/ቤት በፓናል ውይይትና በተለያዩ ስነ ስርአቶች እንደሚዘከር ፓርቲው አስታውቋል፡፡ በሽግግር መንግስቱ ጊዜ የምክር ቤት አባል በመሆን በተለይ በኤርትራ መገንጠል ጉዳይ ላይ በያዙት አቋም በሠፊው የሚታወቁትና በኋላም የመላው…
Rate this item
(8 votes)
አገር በቀሉ በላይአብ ሞተርስ የኪያ ሞተርስ ኮርፖሬሽን ሞዴል የሆኑትን ሁለት አውቶሞቢሎች ሪዮና ፒካንቶ የተባሉትን በአገር ውስጥ ገጣጥሞ ለገበያ ማቅረቡን አስታወቀ፡፡ ከትናንት በስቲያ ማምሻውን በሸራተን አዲስ በተካሄደው መኪኖቹን የማስተዋወቅ ሥነ - ሥርዓት የበላይአብ ሞተርስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ፈቃዱ ግርማ፣ በአሁኑ…
Rate this item
(3 votes)
በኮርፖሬሽኑ አሰራር ጣልቃ የሚገቡ እጃቸውን ይሰብስቡ ተብሏል ኢቢሲ የፓርላማውን ጉዳዮች ለምን በአግባቡ እንደማይዘግብ የሚያስረዳ ሪፖርት ለህዝብ ተወካዮቹ ምክር ቤት በ15 ቀናት ውስጥ እንዲያቀርብ ታዘዘ፡፡ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬሽን ቀደም ሲል የሠብአዊ መብት ኮሚሽንና የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ከህዝብ ክንፍ ጋር ያደረጉትን ምክክር…
Rate this item
(1 Vote)
• በሥርዓተ ጥምቀት፣ ከካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ጋራ ያደረገችው ስምምነት ሲኖዶሱን አወያየ• “ኢትዮጵያውያን ከሊቃውንቶቻቸው ጳጳስ አይሹሙ” የሚለው ቀኖና፣ ከፍትሐ ነገሥቱ ይወጣል• በግል አታሚዎች ስሕተት የተጨመረባቸው ፥ የቤተ ክርስቲያን መጻሕፍት እንዲስተካከሉ ታዘዘ• ስለ አቡነ ጳውሎስ እና ኮ/ል መንግሥቱ ኃ/ማርያም የሚያወራው ‘ተኣምረ ማርያም’…
Rate this item
(5 votes)
- የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ከፖለቲካ ወገንተኝነትና ከአወዳሽነት አልተቀላቀሉም- የአገሪቱ ፕሬሶች በጥቃቅንና አነስተኛ ደረጃ የሚገኙ ናቸውየአገሪቱን ገፅታ በአለማቀፍ መድረኮች ላይ እያበላሸ ያለው የጋዜጠኞች እስር ጉዳይ እንዲታሰብበትና መንግስት ከግለሰብ ጋዜጠኞች ጋር እልህ መጋባቱን እንዲያቆም ተጠየቀ፡፡ የመንግስት መገናኛ ብዙሃን እስከ አሁን ድረስ የኤዲቶሪያል…