ዜና
በዲላ ዩኒቨርስቲ ‹‹የህሊና ፀሎት›› ጥያቄ ተቀባይነት አላገኘም በአገሪቱ የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች መንግስት ከመምህራን ጋር እያካሄደ ያለው ውይይቶች በተቃውሞና በውዝግብ የታጀቡ ሆነዋል፡፡ በጎንደርና በባህርዳር ውይይቱ በወጣው መርሃ ግብር መሰረት አለመካሄዱን ምንጮች ጠቁመዋል፡፡መስከረም 4 በተጀመረው የመቀሌ ዩኒቨርስቲ የመምህራን ውይይት ለ2 ቀናት ብቻ ብቻ…
Read 11547 times
Published in
ዜና
በአማራ ክልል በተለይ በጎንደርና በባህርዳር ከተሞችና በአካባቢያቸው ባሉ ወረዳዎች ሠሞኑን ከቤት ያለመውጣት አድማ ሲደረግ መሠንበቱን የጠቆመው መኢአድ፤ በሌላ በኩል ወጣቶች በፀጥታ ሃይሎች እየተለቀሙ መታሠራቸው አስታውቋል፡፡ የፓርቲው ዋና ፀሃፊ አቶ ኪዳነ በጎንደር ከሠኞ መስከረም 9 ቀን ጀምሮ እስከ ትናንት ድረስ አንድም…
Read 3862 times
Published in
ዜና
የኩሽ ህዝቦች በተለይም አሮሞዎች ፈጣሪያቸውን በሚያመሠግኑበት ሃይማኖታዊና ባህላዊ የኢሬቻ ስነስርአት ላይ ማናቸውም የፖለቲካ ሃይሎች ከዋዜማው ጀምሮ ጣልቃ ከመግባት እንዲቆጠቡ የኦሮም ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) አሣሠበ፡፡መስከረም 22 የሚከበረው የኢሬቻ በአል የራሱ ሃይማኖታዊ ባህልና የአከባበር ስርአት እንዳለው በመግለጫው የጠቀሰው ኦፌኮ፤ የተለያዩ አካላት በዋዜማው…
Read 3639 times
Published in
ዜና
አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤውን በነገው እለት በመኢአድ ፅ/ቤት ግቢ ሊያከናውን ቀጠሮ ይዞ የነበረው ሠማያዊ ፓርቲ፤ ከህግ አግባብ ውጪ በምርጫ ቦርድ ጉባኤውን እንዳያካሂድ መከልከሉን አስታወቀ፡፡ ፓርቲው ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ፤ በዛሬው ዕለት አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ በማድረግ የነበረበትን የውስጥ ፓርቲ ችግር ለመፍታት አቅዶ…
Read 3164 times
Published in
ዜና
ወጋገን ኮሌጅ ላለፉት ሁለት ዓመታት በአካውንቲንግ፣ በፊልምና በቴአትር ጥበባት ያሰለጠናቸውን 120 ተማሪዎች ዛሬ ቦሌ አሮሚያ ታወር ላይ በሚገኘው ሰራዊት ሲኒማ አዳራሽ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ ያስመርቃል፡፡ ኮሌጁ ከተቋቋመበት ከ1986 ዓ.ም ጀምሮ ተማሪዎችን ሲያሰለጥን የነበረ ሲሆን ዘንድሮ ለ21ኛ ጊዜ የሚያስመርቅ መሆኑን…
Read 1467 times
Published in
ዜና
ማልታ ጊነስ በአይነቱ ልዩ የሆነ የስኬት ቦርድ ውድድር ሰሞኑን በአዲስ ስኬት መዝናኛ ውስጥ አካሄደ፡፡ በ15 ተወዳዳሪዎች መካከል የተካሄደው የስኬት ቦርድ ውድድር፤ በአገራችን አምብዛም ያልተለመደውን የስኬት ስፖርት በስፋት እንዲለመድና ብቃት ያላቸው ተወዳዳሪዎችን ለማፍራት የበኩሉን እገዛ እንደሚያደርግ ተገልጿል። ከአልኮል ነፃ በሆነው የማልታ…
Read 2094 times
Published in
ዜና