ዜና

Rate this item
(4 votes)
• ሰላምና መረጋጋት በሌለበት ምርጫ ማድረግ ብጥብጥን መጋበዝ ነው›› - ኢዜማ • ‹‹ምርጫውን ለማራዘም የቀረቡ ምክንያቶች አሳማኝ አይደሉም›› - አብን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቂ ዝግጅት አላደረግሁም በማለቱ በተራዘመው የአዲስ አበባና የድሬደዋ ም/ቤቶች እንዲሁም የአካባቢና ማሟያ ምርጫ ጉዳይ ላይ የተቃዋሚ ፓርቲዎች…
Rate this item
(2 votes)
 የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት ባካሄደው የም/ቤት ስብሰባ የአምስት አመራሮችን ሹምሽር አድርጓል፡፡ ም/ቤቱ ባለፈው ሐሙስ ባጠናቀቀው ስብሰባው የተለያዩ ችግሮችን የገመገመ ሲሆን፤ በተለይ በክልሉ የሠላም ሁኔታና የፍትህ አሠጣጥ ድክመት ላይ በጥልቀት ውይይት ማድረጉን የክልሉ ም/ፕሬዚዳንት አቶ አዲጐ ሀምሳያ ገልፀዋል፡፡ በቀጣይ…
Rate this item
(5 votes)
‹‹የባህር ዛፍ ችግኝን በየደጅህና በየእርሻ ሥፍራህ ሁሉ የተከልክ ወገኔ፤ ያለብህን የግብር ዕዳ ምሬሃለሁ›› - አፄ ምኒልክ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በተደረገው ጥሪ ሕዝቡ አስገራሚ ምለሽ በሰጠበት የሐምሌ 22ቱ የአረንጓዴ አሻራ ቀን፣ በርካታ መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማትም ተሳትፈዋል፡፡ ከእነዚህ ድርጅቶች መካከልም…
Rate this item
(18 votes)
- በክልሉ ጉዳይ ላይ 17 ሺ የክልሉ ነዋሪዎች የተሳተፉበት ጥናት ውጤት ተገለጸ፡፡ - አብዛኛዎቹ የጥናቱ ተሳታፊዎች ችግሮቹ ተስተካክለው ክልሉ አሁን ባለው አደረጃጀት ቢቆይ እንደሚደግፉ ተናግረዋል፡፡ - የክልል ምስረታ ጥያቄዎች እንዲዘገዩና በሰከነ መንፈስ እንዲታዩ ተጠይቋል፡፡ ከሲዳማ የክልልነት ጥያቄ ጋር በተያያዘ በተፈጠረ…
Rate this item
(3 votes)
 - የንቅናቄው የጽ/ቤት ኃላፊ ትናንት ታስረዋል - ከ5መቶ በላይ አመራርና አባላት ታስረውብኛል ብሏል በአመራሩና አባላቱ ላይ እስርና ወከባ እየተፈፀመ መሆኑን የገለፀው የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን)፤ ትናንት ከሰአት በኋላ የጽ/ቤት ኃላፊው አቶ በለጠ ካሳ መታሰራቸውን አስታውቋል፡፡ የአብን የጽ/ቤት ኃላፊው አቶ በለጠ…
Rate this item
(2 votes)
 የህወኃትና አዴፓ ጉዳይ በፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት እንዲታይ ተጠየቀ በመላ አገሪቱ የሚነሱ የህዝብ ጥያቄዎች አፋጣኝና ተገቢ ምላሽ እንዲሰጣቸው ሰባት የፖለቲካ ድርጅቶች ያሳሰቡ ሲሆን በቃላት ጦርነት ውስጥ የገቡት የህወኃትና የአዴፓ ጉዳይ በፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት ቀርቦ እንዲታይ ጠይቀዋል፡፡ የመላ ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ)…