ዜና
ፓርቲው በመስራች ጉባኤው አመራሮቹን መርጧል መስራች ጉባኤውን ከትናንት በስቲያ ሐሙስ ያከናወነው የአምስት ፓርቲዎች ውህደት የሆነው አዲሱ “ህብር ኢትዮጵያ” ፓርቲ በቅድሚያ በሀገሪቱ እርቅና ብሔራዊ መግባባት እንዲፈጠር እሰራለሁ አለ፡፡ ከአገር ውስጥ የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ህብረት ፓርቲ፣እንዲሁም የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሽግግር ም/ቤት፣ ቱሣ የኢትዮጵያ…
Read 8325 times
Published in
ዜና
- “ምርጫ ቦርድ ተዓማኒ አልነበረም” መባሉን አንዳንድ አባላት ተቃወሙ - ቦርዱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና ሌሎች የማሟያ ምርጫዎችን ለማከናወን ዝግጁ ነው ተብሏል ከሰባት ወር በፊት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው የተሾሙት ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ፣ የመጀመሪያ የሥራ አፈፃፀም ሪፖርታቸውን ለህዝብ…
Read 7596 times
Published in
ዜና
“ከተባበርንና ልብ ከገዛን መከራችንን ማሳጠር እንችላለን” አርቲስት ታማኝ በየነ “ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያዊያን መብት”፤ ከጉጂና ከጌዲኦ ለተፈናቀሉ ወገኖች መልሶ ማቋቋሚያ የሚውል 31.4 ሚሊዮን ብር የለገሰ ሲሆን በአማራና ቅማንት ግጭት ለተፈናቀሉ ወገኖች 3 ሚሊዮን ብር ለግሷል፡፡ ባለፈው ረቡዕ ረፋድ ላይ ቦሌ…
Read 7705 times
Published in
ዜና
Saturday, 18 May 2019 00:00
“በጋዜጠኛው ላይ ኢ-ሰብአዊ ድርጊት የፈፀሙትን ለህግ አቀርባለሁ” - የኮንሶ ዞን አስተዳደር
Written by አለማየሁ አንበሴ
በደቡብ ክልል የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳደር ጽ/ቤት፤ ዳዊት ዋሲይሁን በተባለ ጋዜጠኛ ላይ በግለሰቦች የተፈፀመውን ድብደባና ኢ-ሰብአዊ ድርጊት በጽኑ አውግዞ፣ ጥቃቱን የፈጸሙትን ወገኖች አድኖ ለህግ እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡ በህጋዊ መንገድ ለሥራ ጉዳይ ሚያዚያ 25 ቀን 2011 ዓ.ም በኮንሶ ከተማ ተገኝቶ ለዘገባ ስራ…
Read 7962 times
Published in
ዜና
የእውቁ ፖለቲከኛና ሃኪም ፕ/ር አስራት ወልደስ 20ኛ የሙት አመት፣ ፓርቲዎች፣ የአዲስ አበባ ነዋሪዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ነገ ከ8 ሰአት ጀምሮ በመኢአድ ጽ/ቤት ይዘከራል፡፡ ባለፈው ማክሰኞ በፕ/ር አስራት የመቃብር ስፍራ ማለትም በአዲስ አበባ መንበረ ፀባኦት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል በሶስት የፖለቲካ…
Read 1015 times
Published in
ዜና
አዲስ አድማስ ጋዜጣ ቅዳሜ ግንቦት 3 ቀን 2011 ዓ.ም ባወጣው ዕትሙ፣ “የልብ ማዕከሉ ይፈተሽ” በሚል ርዕስ ስር ያቀረበው ፅሑፍ፤ ለአገርና ለወገን ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያደረገ የሚገኘውን የልብ ህክምና ማዕከሉን ስራና ተግባር የሚያጎድፍ፣ እውነታን የማይገልጽና ማስረጃ የሌለው ተራ ወቀሳ ነው፡፡ በጋዜጣው ላይ…
Read 1183 times
Published in
ዜና