ዜና
የዕጣ አወጣጥ ስርአቱን ተከትሎ የተነሱ የወሰን ይገባኛል ጥያቄን መልስ ለመመለስ እና ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት በም/ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኡማ መሪነት የተቋቋመው የወሰን እና የድንበር አጣሪ ቡድን ስራ አለመጠናቀቁ ላለመተላለፉ ዋነኛ ምክንያት መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር የቤቶች እና ልማት ቢሮ ሃላፊ…
Read 1879 times
Published in
ዜና
· “አንድን ወገን የሚጠቅም ሥራ ያፈርሰናል እንጂ አይጠቅመንም” · በአዲስ አበባ ጉዳይ ለመወያየት ቢሮዬ ክፍት ነው ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ ወዲህ ለሁለተኛ ጊዜ ከሀገሪቱ የተለያዩ መገናኛ ብዙኃን ለተውጣጡ ጋዜጠኞች ከትናንት በስቲያ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ የአዲስ አበባን የባለቤትነት…
Read 8051 times
Published in
ዜና
Saturday, 30 March 2019 13:19
“አርበኞች ግንቦት 7” በባህርዳር የተቃውሞ ሰልፍ ላይ ነፍጥ ይዘው የወጡ ለህግ እንዲቀርቡ ጠየቀ
Written by አለማየሁ አንበሴ
በባህርዳር በጦር መሳሪያ በመታገዝ የተቃውሞ ሰልፍ ላይ የተሳተፉ አካላት በአስቸኳይ ለህግ እንዲቀርቡ “አርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ” ያሳሰበ ሲሆን ድርጊቱ በዲሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ ላይ የተፈፀመ ጥቃት ነው ብሏል፡፡ ንቅናቄው ባለፈው እሁድ መጋቢት 15 ሊያካሂደው የነበረው የአዳራሽ ስብሰባን በሚቃወም ሰልፍ ላይ የጦር…
Read 7574 times
Published in
ዜና
ከውጭ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ እድሣትና እየተከናወነበት የሚገኘው ታላቁ ብሔራዊ ቤተ መንግስት ከ6 ወር በኋላ ለሀገር ውስጥና ለውጭ ሀገር ጐብኚዎች ክፍት እንደሚሆን ተገለፀ፡፡ በቤተ መንግስቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ እድሣት የሚደረግላቸውን ጥንታዊ ቤቶች፣ አዳራሾች ከትናንት በስቲያ ከተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን የተውጣጡ ጋዜጠኞች የተጐበኙ…
Read 7257 times
Published in
ዜና
Saturday, 30 March 2019 13:06
ዕጣ የወጣባቸው የኮዬ ፈጬ የጋራ መኖሪያ ቤቶች በሚቀጥለው ሳምንት ለባለዕድለኞች ይተላለፋሉ
Written by ሠላም ገረመው
“በድሃ ገንዘብ የተሠራ ነው፤ ቤቶቹን ባለዕድለኞች ከማስተለለፍ የሚያግደን ነገር የለም” - ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በወሰን ይገባኛል ውዝግብ እጣ ለወጣላቸው ዕድለኞች ያልተላለፉት የኮዬ ፈጬ የጋራ መኖሪያ ቤቶች በሚቀጥለው ሣምንት ለባለዕድለኞች እንደሚተላለፉ ተገልጿል፡፡ ቤቶቹን ለማስተላለፍ አስቸጋሪ ሆኖ በቆየው የወሰን ይገባኛል ውዝግብ ጉዳይ…
Read 13580 times
Published in
ዜና
- ኦነግ “ፊንፊኔ የኦሮሞ አንጡራ ሃብት ናት” ይላል - አረና ገና አቋም አልያዘም፤ በቅርቡ ይይዛል - ኦዴፓ የአዲስ አበባን የኦሮሞ ባለቤትነት ለማረጋገጥ እሰራለሁ ብሏል - ኦዴፓ የሁሉም ኢትዮጵያውያን ናት ባይ ነው አዲስ አድማስ በአዲስ አበባ ጉዳይ ያነጋገራቸው የፖለቲካ ድርጅቶች አዲስ…
Read 14779 times
Published in
ዜና