ዜና

Rate this item
(1 Vote)
ሰላም - ዲሞክራሲ - ብልፅግና - አገራዊ አንድነት - ፍትህ - አገራዊ ክብርለኢትዮጵያ ዳግም እድገት፣ ብልፅግናና አንድነት ምሰሶዎች ናቸው የተባሉ ስድስት የትኩረት አቅጣጫዎች መለየታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ይፋ ያደረገው መረጃ አመልክቷል፡፡ በሚቀጥሉት አመታት ሃገሪቱ የምትገነባባቸው ስድስት ምሰሶዎች ብሎ መንግስት ያስቀመጠው…
Rate this item
(1 Vote)
የቀድሞ የመላ ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ፕሬዚዳንት አቶ ማሙሸት አማረን ጨምሮ በተለያዩ አለመግባባቶች ከፓርቲው ወጥተው የነበሩ አመራሮች እርቅ ፈፅመው ወደ ፓርቲው ሊመለሱ መሆኑን ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ ለረጅም ጊዜያት እርቅና ድርድር ሲካሄድ መቆየቱን ለአዲስ አድማስ የጠቆሙት ምንጮች፤ በአሁኑ ወቅት ከእነ አቶ ማሙሸት…
Rate this item
(0 votes)
በደቡብ ክልልና በአዲስ አበባ ዙሪያ በህዝብ ላይ የሚደርሱ ኢ-ሰብአዊ ድርጊቶችና ሰቆቃዎች በአስቸኳይ እንዲቆሙ እንዲሁም በደቡብ ክልል የታሰሩ አባላቱ እንዲለቀቁ መኢአድ ጠየቀ፡፡ “በደቡብ ክልል በህዝብና በአባሎችን ላይ የሚደርሰውን ኢ-ሰብአዊ ድርጊቶች በአስቸኳይ እንዲያቆም እንጠይቃለን” በሚል ትናንት (አርብ) ለሃገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን መግለጫ…
Rate this item
(0 votes)
የትግራይ አመራሮች ከጦርነት ዝግጅት እንዲታቀቡ ተጠየቀበአማራና በቅማንት ህዝብ መካከል ግጭት የፈጠሩና በወንጀል የተሳተፉ ኃይሎች በሙሉ ለህግ እንደሚቀርቡ የአማራ ክልል ምክር ቤት ያስታወቀ ሲሆን የትግራይ አመራሮች የሚያደርጉትን የጦርነት ቅስቀሳና የሰራዊት ዝግጅት በአስቸኳይ እንዲያቆሙ አሳስቧል፡፡ ምክር ቤቱ ከየካቲት 26 እስከ 29 ለሦስት…
Rate this item
(6 votes)
- “በመንግስት ላ ይ ተ ፅዕኖ ለማሳደር የ ሚደረግ አ ድማ አ ሸባሪነት አ ይደለም…”- “የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ኤጀንሲ፤ ተጠርጣሪዎችን መያዝ አይችልም”ከ2001 ዓ.ም ጀምሮ በሥራ ላይ የዋለው የፀረ ሽብርተኝነት አዋጅ ለማሻሻልና ለማስተካከል የሚችል አዲስ ረቂቅ አዋጅ ለውይይት ቀረበ፡፡ በረቂቅ አዋጁ…
Rate this item
(2 votes)
“የምከተለው የኢኮኖሚ ሞዴል ካፒታሊዝም ነው” ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የቴሌ ኮሚኒኬሽን 49 በመቶ ድርሻ ወደ ግል ለማዘዋወር አስፈላጊ ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውንና በዚህ ዓመት መጨረሻ የከፊል ሽያጩ እንደሚከናወን ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ማስታወቃቸውን ጠቅሶ ፋይናንሻል ታይምስ ዘግቧል፡፡ በሳምንቱ አጋማሽ ከፋይናንሻል ታይምስ ጋዜጣ…