ዜና

Rate this item
(7 votes)
በፕ/ር በየነ ጴጥሮስ የሚመራው የኢትዮጵያ ሶሻል ፓርቲና ኢህአፓን ጨምሮ 16 የፖለቲካ ፓርቲዎች ሰሞኑን በጋራ ባወጡት መግለጫ፤በትግራይ ክልል “በህውሓት” የሚደረጉ ሰላማዊ ሰልፎችን አውግዘዋል፡፡ ባለፉት 27 አመታት ህወሓት/ኢህአዴግ አገሪቱን ሲያስተዳድር፣ከ1 ትሪሊዮን ብር በላይ በላይ ከኢትዮጵያ በህገ ወጥ መንገድ ወጥቶ፣ በውጭ ሃገር ባንኮች…
Rate this item
(2 votes)
• መከላከያ ሰራዊት የተጠናከረ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን አስታውቋል በሞያሌ በቤኒሻንጉልና በኦሮሚያ አዋሳኝ አካባቢዎች በግጭትና በጥቃት በሳምንት ውስጥ ከ23 በላይ ዜጎች የሞቱ ሲሆን የሃገር መከላከያ ሰራዊት፣ ህግ ለማስከበር አስፈላጊውን እርምጃ መውሰድ መጀመሩን አስታውቋል፡፡ ከኬንያ ጋር አዋሳኝ በሆነችውና በተደጋጋሚ የቀውስ ቀጠና ሆና…
Rate this item
(0 votes)
- የሺሻ ምርትን ማምረትት ማስመጣት፣ መሸጥ፣ ማስጨስ የተከለከለ ነው- ቢራን ጨምሮ ማንኛውንም የአልኮል መጠጥ ማስታወቂያዎች ማስተዋወቅ የሚቻለው ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት እስከ ንጋቱ 12 ሰዓት ድረስ ብቻ ነውየህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በትምባሆና በአልኮል መጠጦች ማስታወቂያዎች ላይ ገደቦችን ለመጣል በወጣው ረቂቅ አዋጅ…
Rate this item
(5 votes)
*የቀብር ሥነሥርዓታቸው የፊታችን ረቡዕ ይከናወናልከቀዳማዊ ንጉስ ሃይለሥላሴ ዘመን ጀምሮ ረዥም ዕድሜያቸውን በተለያዩ የመንግስት ሃላፊነት ያገለገሉትና በአሁኑ የኢህአዴግ መንግስት ለ12 ዓመታት የአገሪቱ ፕሬዚዳንት የነበሩት መቶ አለቃ ግርማ ወ/ጊዮርጊስ፤ባደረባቸው ህመም በጦር ሃይሎች ሆስፒታል ህክምና ሲከታተሉ ቆይተው፣ በ94 ዓመት ዕድሜያቸው ትላንት ሌሊት ከዚህ…
Rate this item
(5 votes)
 በቅርቡ ለተቋቋመው የብሔራዊ ዕርቅ ኮሚሽን አባልነት ከ50 በላይ ታዋቂ ግለሰቦችና የአገር ሽማግሌዎች ተመለመሉ፡፡ የብሔራዊ እርቅ ኮሚሽን አባላትን በተመለከተ ለውይይት በቀረበው ሰነድ ላይ እንደተጠቀሰው፤ ለኮሚሽኑ ከምሁራን፣ ከስነጥበብ ባለሙያዎች፣ ከታዋቂ የህግ ባለሙያዎች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች፣ ከሃይማኖት ተቋማት፣ ከአክቲቪስቶች፣ ከአትሌቶች እና ከአባገዳዎች የተውጣጡ አባላት…
Rate this item
(7 votes)
“መገንጠል የትግራይ ህዝብ አጀንዳ አይደለም” መቀሌን ጨምሮ በተለያዩ የትግራይ ክልል ከተሞች ከሰሞኑ ለሁለተኛ ጊዜ “ህገ መንግስቱ ይከበር፣ የማንነት የድንበር ኮሚሽን ሊቋቋም አይገባም፤ ዘርን ለይቶ የሚያጠቃ የህግ ማስከበር ሂደት ተቀባይነት የለውም” የሚሉ መፈክሮች ተንፀባርቀዋል፡፡ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል…