ዜና

Rate this item
(2 votes)
“ፖለቲከኞች ከሃገር ሽማግሌዎች መማር አለባቸው” - ሰማያዊ ፓርቲበቅርቡ ከውጭ የተመለሱና ነባር የፖለቲካ ድርጅቶች፣ ከገዥው ፓርቲ ጋር በጋራ በሀገሪቱ የወደፊት አቅጣጫዎችና የህግ የበላይነት ጉዳይ ላይ የሚመክሩበትን መድረክ፤ መንግስት ኃላፊነት ወስዶ እንዲያመቻች ሰማያዊ ፓርቲ ጠየቀ፡፡ ፓርቲው ትናንት በሰጠው መግለጫ፤ በሀገሪቱ የሚታዩ የህግ…
Rate this item
(1 Vote)
የምርጫ ህጉን በተመለከተ የማሻሻያ ሃሳቦችን ያቀረበው ከፓርቲዎች የተውጣጣው የምርጫ ጉዳዮች ማሻሻያ ሃሳቦች አቅራቢ ኮሚቴ፤ የፖለቲካ ድርጅቶች ምዝገባ አዋጅን ለማሻሻል ህገ መንግስታዊ ማሻሻያ ያስፈልጋል አለ፡፡ ኮሚቴው በፖለቲካ ድርጅቶች ምዝገባ አዋጅ እና በፓርቲዎች የስነ ምግባር አዋጅ ላይ ሲያካሂድ የነበረውን ማሻሻያ አጠናቆ ለፓርቲዎች…
Rate this item
(2 votes)
ገንዘብ ከማንኛውም ህጋዊ ምንጭ እንዲያሰባስቡ ይፈቅዳልማህበራትና የበጎ አድራጎት ድርጅቶች፤ ከየትኛውም ህጋዊ ምንጭ ገንዘብ መሰብሰብ የሚያስችላቸው አዲስ ረቂቅ አዋጅ የተዘጋጀ ሲሆን አዋጁ የድርጅቶችን ነፃነት የሚያስጠብቅ ነው ተብሏል፡፡በጠቅላይ አቃቤ ህግ ስር የተቋቋመው የፍትህና የህግ ማሻሻያ ምክር ቤት፤ በ2001 ዓ.ም የወጣውና ለበርካታ ማህበራትና…
Rate this item
(15 votes)
“በዶ/ር ዐቢይ አመራር አለምን ያስደነቀ ለውጥ መጥቷል” - ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል በሐዋሳ ከተማ ላለፉት ሦስት ቀናት ጉባኤውን ሲያካሂድ የቆየው ኢህአዴግ፤ ዶ/ር ዐቢይ አህመድንና አቶ ደመቀ መኮንንን በሊቀ መንበርነትና በም/ሊቀመንበርነታቸው እንዲቀጥሉ የመረጠ ሲሆን ኢህአዴግ የርዕዮተ ዓለም ለውጥ አለማድረጉ ታውቋል፡፡ በጉባኤው በዋናነት…
Rate this item
(11 votes)
· ምርጫ ቦርድ፤ በገዥው ፓርቲና በተቃዋሚዎች እኩል ውክልና ይመራል· ቅሬታዎችን የሚያስተናግድ የምርጫ ፍ/ቤት ይቋቋማል· በአዲሱ ህግ፤ ጠ/ሚኒስትሩ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢን የመምረጥ ስልጣን የላቸውምየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከገዥው ፓርቲና ከተቃዋሚ ፓርቲዎች በእኩል መጠን በተውጣጡ አባላት እንደሚመራ አዲሱ የምርጫ ህግ ሪፎርም ሰነድ…
Rate this item
(4 votes)
“ከዜግነት ጋር የተያያዘው ህግ እንቅፋት ሆኖብናል”በመንግስት ጥሪ ተደርጎላቸው ከውጭ አገራት ወደ ሃገር ቤት የተመለሱ በርካታ የፖለቲካ ድርጅቶች እስካሁን በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ተመዝግበው ህጋዊነትን ያላገኙ ሲሆን የፖለቲካ ድርጅቶቹ እንዲመዘገቡ ምርጫ ቦርድ ጥሪ አቅርቧል፡፡ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ተስፋለም…