ዜና
Sunday, 10 June 2018 00:00
የአልጀርሡ ስምምነት ተግባራዊ ከመደረጉ በፊት ለህዝብ ውሣኔ መቅረብ አለበት ተባለ
Written by አለማየሁ አንበሴ
የኢትዮጵያና የኤርትራ የድንበር ግጭትን የዳኘው የአልጀርሡ ስምምነት ተግባራዊ ከመደረጉ በፊት ለህዝብ በውሣኔ መቅረብ ነበረበት ያሉት ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤ በተግባራዊነቱ ላይ ገዥው ፓርቲ ብቻውን መወሠን አይችልም ብለዋል፡፡ በጉዳዩ ላይ መግለጫ የሠጠው የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ (ኢራፓ)፤ የአልጀርሡ ስምምነት ተግባራዊ መደረጉ ከሁለቱ ህዝቦች ግንኙነትና…
Read 4332 times
Published in
ዜና
• “ሥራቸው የሞራል ልዕልና መፍጠር ነው፡፡ የሌብነት ምሽግ መኾን አይችሉም፤”• “ሃይማኖት በመንግሥት፣ መንግሥት በሃይማኖት ጣልቃ አይገባም የሚለው ሚዛን ያስፈልገዋል፤” የሃይማኖት ተቋማት በውስጣቸው የተሰገሰገውን የሌብነት ድር በመበጣጠስ፣የሞራል አስተማሪነታቸውን በተግባር እንዲያሳዩ ያስገነዘቡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ከእንግዲህ መንግሥታቸው በተቋማቱ ውስጥ የሚፈጸምን ዘረፋና…
Read 5175 times
Published in
ዜና
የሆቴልና ሪዞርቶቹን ቁጥር በ6 ዓመት ውስጥ 20 ለማድረስ አቅዷል በአርባ ምንጭ የተገነባው 400 ሚ. ብር የወጣበት ኃይሌ ሪዞርት አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ ግንባታው አንድ ዓመት ከሰባት ወር የፈጀ ሲሆን ሁሉም ስራው ተሰርቶ የተጠናቀቀው በአገር ውስጥ ባለሙያዎች መሆኑን ሻለቃ አትሌት ኃይሉ ገ/ሥላሴና…
Read 4160 times
Published in
ዜና
ለአራት ዓመት በፊት ቦሌ አካባቢ “የአደይ አበባ” በሚል ስያሜ ለሚገነባው ብሔራዊ ስታዲየም ከመኖሪያቸው የተነሱ 355 አባወራዎች እስካሁን ምትክ ቦታና ካሳ አልተሰጠንም ሲሉ አቤቱታ አቀረቡ፡፡ በግንባታ ላይ የሚገኘው ብሔራዊ ስታዲየም ሲጠናቀቅ 60ሺህ ተመልካቾችን ይይዛል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ አባወራዎቹ መሬቱ ለልማት ይፈለጋል ተብለው…
Read 1925 times
Published in
ዜና
- “ኢትዮጵያ እንዲህ ይቅር ባይ መሪ ያስፈልጋታል” - ፖለቲከኛ አብርሃ ደስታ- “የኢትዮጵያ ትንሣኤ መቅረብ ምልክት ነው” - ጋዜጠኛ ነቢዩ ሲራክ- “ይህቺ ሃገር ሊያልፍላት ይሆን እንዴ?” - ጋዜጠኛ በፍቃዱ ሃይሉ ከእስር የተፈቱት የአርበኞች ግንቦት 7 ዋና ፀሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ እና…
Read 10312 times
Published in
ዜና
- ተቃዋሚዎች ስድስት አንቀፆች እንዲሠረዙ ጠይቀዋል - ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ የመድረክ አመራሮችን ሊያነጋግሩ ነው ለበርካታ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች እስር ምክንያት የሆነው የፀረ ሽብር አዋጅ እንደሚሻሻል መንግስት ያስታወቀ ሲሆን ተቃዋሚዎች ስድስት አንቀፆች ከአዋጁ ላይ ሙሉ ለሙሉ እንዲሠረዙ ጠይቀዋል፡፡ የፀረ ሽብር አዋጁ ማሻሻያ…
Read 7109 times
Published in
ዜና