ዜና
በኮርፖሬሽኑ አሰራር ጣልቃ የሚገቡ እጃቸውን ይሰብስቡ ተብሏል ኢቢሲ የፓርላማውን ጉዳዮች ለምን በአግባቡ እንደማይዘግብ የሚያስረዳ ሪፖርት ለህዝብ ተወካዮቹ ምክር ቤት በ15 ቀናት ውስጥ እንዲያቀርብ ታዘዘ፡፡ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬሽን ቀደም ሲል የሠብአዊ መብት ኮሚሽንና የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ከህዝብ ክንፍ ጋር ያደረጉትን ምክክር…
Read 3589 times
Published in
ዜና
Sunday, 14 May 2017 00:00
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ከግብጽ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ጋራ ያላትን የሃይማኖት አንድነት ልትመረምር ነው
Written by Administrator
• በሥርዓተ ጥምቀት፣ ከካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ጋራ ያደረገችው ስምምነት ሲኖዶሱን አወያየ• “ኢትዮጵያውያን ከሊቃውንቶቻቸው ጳጳስ አይሹሙ” የሚለው ቀኖና፣ ከፍትሐ ነገሥቱ ይወጣል• በግል አታሚዎች ስሕተት የተጨመረባቸው ፥ የቤተ ክርስቲያን መጻሕፍት እንዲስተካከሉ ታዘዘ• ስለ አቡነ ጳውሎስ እና ኮ/ል መንግሥቱ ኃ/ማርያም የሚያወራው ‘ተኣምረ ማርያም’…
Read 4699 times
Published in
ዜና
- የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ከፖለቲካ ወገንተኝነትና ከአወዳሽነት አልተቀላቀሉም- የአገሪቱ ፕሬሶች በጥቃቅንና አነስተኛ ደረጃ የሚገኙ ናቸውየአገሪቱን ገፅታ በአለማቀፍ መድረኮች ላይ እያበላሸ ያለው የጋዜጠኞች እስር ጉዳይ እንዲታሰብበትና መንግስት ከግለሰብ ጋዜጠኞች ጋር እልህ መጋባቱን እንዲያቆም ተጠየቀ፡፡ የመንግስት መገናኛ ብዙሃን እስከ አሁን ድረስ የኤዲቶሪያል…
Read 6786 times
Published in
ዜና
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ባለፈው ሚያዚያ 10 ለሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ባቀረበው ሪፖርት፣ በጌዴኦ ዞን የተቀሰቀሰውን ሁከትና ብጥብጥ የጌዴኦ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ደርጅት (ጌሕዴድ) እንደቀሰቀሰውና እንዳባባሰው የተገለፀው የሀሰት ውንጀላ በመሆኑ እንደማይቀበለው አስታወቀ፡፡ ጌህዴድ ለዝግጅት ክፍላችን በላከው መግለጫ፤ ድርጅቱ ዓላማው ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች…
Read 4361 times
Published in
ዜና
የድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሣሁን (ቴዲ አፍሮ) “ኢትዮጵያ” የተሰኘው 5ኛ ዓልበም ባለፈው ረቡዕ ከ50 ብር እስከ 100 ብር መሸጡ ታውቋል፡፡ አልበሙን በ10 ዶላር ለኢንተርኔት ሽያጭ ያቀረበው “cdbaby” የተሰኘው ድረ ገፅ በበኩሉ፤ የድምፃዊው አልበም የኢትዮጵያን የሙዚቃ አልበም በሽያጭ ክብረ ወሰን የሰበረ መሆኑን አስታውቋል፡፡…
Read 11806 times
Published in
ዜና
• ከ2001 ጀምሮ 374 ቢመዘገቡም አሁን ያሉት 57 ብቻ ናቸው* ፈቃድ ያገኙ ኤፍኤም ጣቢያዎች ችግር ገጥሞናል አሉ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን፤ባለፉት ዘጠኝ ወራት ወደ 40 የሚጠጉ አዳዲስ የግል ጋዜጦችና መፅሔቶችን መመዝገቡንና በመላው ሃገሪቱ የግል ኤፍኤም ሬዲዮ ጣቢያዎች ቁጥር 30 መድረሱን የጠቆመ…
Read 4493 times
Published in
ዜና