ዜና

Rate this item
(5 votes)
• ከዩኒቨርስቲው ጋር የተፈራረሙት የደብረ ሊባኖስ ገዳም አስተዳዳሪ ከሥራቸው ታግደው ነበር• ሐዋርድ ያዘጋጀው ውል የባለቤትነት መብትን ይነፍጋል• ቤተ ክርስቲያኒቱ የምትቀበለው ውል እንዲዘጋጅ ትዕዛዝ ተሰጥቷል “እውነት እና አገልግሎት” ተቋማዊ ብሂሉና መፈክሩ ነው፡፡ በተለይ፣ ለጥቁሮች በሚሰጠው የከፍተኛ ትምህርት ዕድልና አስተምሮ በሚያወጣቸው ጥቁር…
Rate this item
(8 votes)
የሙከራ ስርጭቱን በናይል ሳት 11595 ጀምሯል መቀመጫውን በኬንያ ያደረገውና በኢትዮጵያውያን ባለሃብቶች የተቋቋመው “ናሁ ቲቪ” የተሰኘ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ በመጪው የካቲት ወር መደበኛ የ24 ሰዓት ስርጭቱን እንደሚጀምር አስታወቀ፡፡ከትላንት በስቲያ ቦሌ በሚገኘው ጎልደን ቱሊፕ ሆቴል በተከናወነው የጣቢያው ይፋ የምረቃ ስነስርዓትና ጋዜጣዊ መግለጫ…
Rate this item
(2 votes)
ለአዲስ አበባ የሚቀርበው የላም ወተት በመርዛማ ንጥረ ነገር የተበከለ ነው በሚል የተሠራጩ መረጃዎች የወተት አምራቾችን ገበያ በማሳጣት ለከፍተኛ ጉዳትና ኪሣራ መዳረጉ የተገለፀ ሲሆን ህብረተሰቡ የተሠራጨው መረጃ ሀሰተኛ መሆኑን ተገንዝቦ፣ የሙሉ ምግብ ምጣኔ ያለውን የላም ወተት እንዲጠቀም ተጠይቋል፡፡ በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ…
Rate this item
(0 votes)
“በማህበራዊ ድረ ገፅ ፅሁፍ ሰበብ ብንባረርም ጉዳዩ ሌላ ነው የሰማያዊ ፓርቲ ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰሞኑን ባደረገው ስብሰባ፤ ከፍተኛ የስነ - ስርዓት ጥሰት ፈፅመዋል ያላቸውን አራት የብሔራዊ ምክር ቤት አባላት ከፓርቲው አባረረ፡፡ የተባረሩት የብሔራዊ ም/ቤት አባላት፣ በእስር ላይ የሚገኙት የፓርቲው የቀድሞው የህዝብ…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያና ኖርዌይ ከ20 ዓመት በላይ በከፍተኛ ትምህርት ላይ ያደረጉት ትብብር ከፍተኛ ውጤት ከማስገኘቱም በላይ ትብብሩ በሚቀጥልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ ከትናንት በስቲያ በሂልተን ሆቴል ተጀምሮ ትናንት በተጠናቀቀው ኮንፈረንስ ላይ በኢትዮጵያ ለተደረገው የከፍተኛ ትምህርት ከሁለቱም አገሮች እገዛ ያደረጉ ከ150 በላይ ሰዎች…
Rate this item
(19 votes)
ባል ሚስቱን ገድሎ ራሱን ሳያጠፋ አልቀረም ተብሏል በአዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ጃክሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኝና ትናንት ጠዋት የእሣት ቃጠሎ በደረሰበት ቤት ውስጥ ባልና ሚስት ሞተው የተገኙ ሲሆን የሰዎቹ ሞት ከቃጠሎው ጋር የተገናኘ እንዳልሆነ ታውቋል፡፡የእሣት አደጋ ሠራተኞች በደረሳቸው ጥሪ…