ዜና

Rate this item
(50 votes)
በኢትዮጵያና በኤርትራ መንግስታት መካከል የድንበር ይገባኛል ጦርነት መካሄዱን ተከትሎ የሁለቱ መንግስታት ግንኙነት ከተቋረጠ ወዲህ የተጐዳውን የህዝቦች ግንኙነት ለማደስ ያለመ ጉባዔ ትናንት በግዮን ሆቴል ተካሄደ፡፡ ባለፈው ዓመት መጋቢት ወር መጨረሻ ላይ በኢትዮጵያ የሠላምና የልማት ዓለም አቀፍ ኢንስቲቲዩት አስተባባሪነት የተደረገው ጉባዔ ቀጣይ…
Rate this item
(11 votes)
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽንና የኦሮሚያ ቴሌቪዥን ጣቢያ የአልጀዚራ የስፖርት ቻናሎችን በህገወጥ መንገድ ማሰራጨታቸው የአገሪቱን ገጽታ በእጅጉ እንደሚጐዳ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ገለፀ፡፡ ባለስልጣኑ ሰሞኑን ለተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበው የዕቅድ ሪፖርት ላይ እንደገለፀው፤ ኢቢሲና የኦሮሚያ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች፤ የአልጀዚራ የስፖርት ቻናሎችን በህገወጥ መንገድ ከማሰራጨት…
Rate this item
(3 votes)
በወቅታዊ የመብት ጥሰቶች ዙሪያ የሰራውን ጥናት ይፋ አድርጓልመቀመጫውን በኒውዮርክ ያደረገው አለማቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ሲፒጄ፤ የኢትዮጵያ መንግስት በዜጎች ላይ የሚፈጽማቸው የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መሄዱን አስታወቀ፡፡ኢትዮጵያ ሽብርተኝነትን ለመዋጋትና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች ቢሆንም የአገሪቱ መንግስት…
Rate this item
(7 votes)
“ተንጠልጣይ ድልድዮቹ በቀላሉ መጠገን አይችሉም” የሬልዌይ ኢንጂነር“በቀላሉ ለመጠገን በሚያስችል መልኩ የተገነቡ ናቸው” ኮርፖሬሽኑየከተማዋን ትራንስፖርት ችግር እንደሚፈታ የተነገረለት የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ፕሮጀክት ግንባታ ከ82 በመቶ በላይ እንደተጠናቀቀ የተገለፀ ሲሆን ከሶስት ወራት በኋላ ሙሉ በሙሉ ይጠናቀቃል ተብሏል፡፡ ከሶስት አመት በፊት ግንባታው…
Rate this item
(2 votes)
አፍሪካን ሰርቪስ ኮሚቴ ለ25 ችግረኛ እናቶች፤ እንጀራ ጋግረው መሸጥ እንዲችሉ ከጤፍ ጀምሮ የሚያስፈልጉትን ጠቅላላ ጥሬ እቃዎች በማሟላት ከትላንት በስቲያ ሾላ አካባቢ በሚገኘው ክሊኒኩ ውስጥ አስረከበ፡፡ ኤችአይቪ ቫይረስ በደማቸው ውስጥ ላለባቸው ለእነዚህ እናቶች ሁለት ኩንታል ጤፍ፣ የኤሌክትሪክ ምጣድ፣ የዱቄት ማስቀመጫ በርሜል፣…
Rate this item
(2 votes)
ሽልማቱን ላለፉት 3 ተከታታይ አመታት ተቀብሏልየኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ በያዝነው ሳምንት በአልጀርስ በተካሄደው የአፍሪካ አየር መንገዶች ማህበር 46ኛ አመታዊ ጉባኤ ላይ፣ የአመቱ የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ ተብሎ መሸለሙን አስታወቀ፡፡አየር መንገዱ ለአመቱ የአፍሪካ ምርጥ አየር መንገድ ሽልማት የበቃው በ2013 የበጀት አመት…