ዜና
Saturday, 08 November 2014 10:39
ዓለም ገነት ቆርቆሮ ፋብሪካ ለመቄዶንያ 500ሺ ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ
Written by መንግሥቱ አበበ
ለማዕከሉ የእንጨት መሰንጠቂያ ሊያቋቁም ቃል ገባመንግሥቱ አበበ የዓለም ገነት ቆርቆሮ ፋብሪካ ባለቤት አቶ ዓለም ፍፁምና ባለቤታቸው ወ/ሮ ገነት ገበያ ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን ማዕከል 500ሺ ብር ግምት ያለው ድጋፍ ማድረጋቸውን የማዕከሉ መሥራች ገለጸ፡፡ የማዕከሉ መስራችና ሥራ አስኪያጅ ቢንያም በለጠ፤ ባለሀብቶቹ፣…
Read 1972 times
Published in
ዜና
Saturday, 08 November 2014 10:47
የቴሌኮሙኒኬሽን መሳሪያዎችን በህገወጥ መንገድ ያስገቡ ከ70 በላይ ተጠርጣሪዎች ተያዙ
Written by Administrator
ለተለያዩ የቴሌኮሙኒኬሽን ሥራዎች የሚያገለግሉ መሣሪያዎችን በህገወጥ መንገድ ወደ አገር ውስጥ ሲያስገቡ ተገኝተዋል የተባሉ 3 የውጭ አገር ዜጐችና አራት የኢትዮ ቴሌኮም ሰራተኞችን ጨምሮ 70 የሚደርሱ ተጠርጣሪዎች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ አገሪቱን በሚሊዮን የሚገመት ገቢ አሣጥተዋል የተባሉት ተጠርጣሪዎች፤ በህገወጥ መንገድ ወደ አገር…
Read 2590 times
Published in
ዜና
Saturday, 08 November 2014 10:42
የደ/አፍሪካው ኩባንያ የሃበሻ ሲሚንቶ ድርሻውን ወደ 51 በመቶ አሳደገ
Written by Administrator
ፖርትላንድ ፕሪቶሪያ ሲሜንት (ፒፒሲ) የተሰኘው ተቀማጭነቱ በደቡብ አፍሪካ የሆነ የሲሚንቶ አምራች ኩባንያ፣ በሐበሻ ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር ውስጥ የነበረውን 27 በመቶ የአክሲዮን ድርሻ ወደ 51 በመቶ ማሳደጉን አስታወቀ፡፡የኩባንያው ዋና ስራ አስፈጻሚ ቤኪ ሲባያ ባለፈው ረቡዕ ለዴስቲኒ ኮኔክት ድረ ገጽ እንደተናገሩት፣ ከሁለት…
Read 1940 times
Published in
ዜና
የአመራር አባላት ድብደባና እስር እየደረሰባቸው ነው አለብሄራዊ ምርጫ ቦርድ፤ የአንድነት ፓርቲ አዲሱን ስራ አስፈፃሚ አላውቀውም በማለት ፓርቲውን ወክሎ እንዳይንቀሳቀስ ማገዱ በአመራሩ ዘንድ ግራ የመጋባት ስሜት ፈጥሯል፡፡ ፓርቲው ቦርዱን ማብራሪያ እንደሚጠይቅ ገልጿል፡፡ የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ተጠባባቂ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ…
Read 1709 times
Published in
ዜና
የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ እስር ያሳስበኛል ብሏልበኢትዮጵያ ሃሳባቸውን በነፃ የመግለፅ መብታቸውን በመጠቀማቸው ለእስር የተዳረጉ ጋዜጠኞች ከእስር እንዲፈቱ ሰሞኑን የአሜሪካ መንግስት ጥሪ ያቀረበ ሲሆን በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ላይ የተፈረደበት የሶስት ዓመት እስር በእጅጉ ያሳስበኛል አለ፡፡ የአሜሪካ መንግስት የውጭ ጉዳይ መ/ቤት ባወጣው መግለጫ፤…
Read 5517 times
Published in
ዜና
ሁሉም ከግንቦት 7 ጋር ግንኙነት አላቸው ተብሏል ከአራት ወር ገደማ በፊት በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋሉ አራት የፓርቲ አመራሮችን ጨምሮ በ10 ግለሰቦች ላይ የግንቦት 7 የሽብርተኛ ቡድን አባል በመሆን የተለያዩ ተልዕኮዎችን ተቀብለው መንግስትን በሃይል ለመጣልና የማህበራዊ ተቋማትን ለማውደም…
Read 3503 times
Published in
ዜና