ዜና

Rate this item
(4 votes)
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና መምህር የሆኑት ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ፤ የዩኒቨርሲቲው የአመት ፍቃድ አሰጣጥን በተመለከተ የተፈጠረው አለመግባባት ሊፈታ ባለመቻሉ በመ/ቤታቸው ላይ ክስ ሊመሰርቱ እንደሆነ ተናገሩ፡፡ በዩኒቨርስቲው ህጋዊ አሠራር መሰረት 6 አመት ያስተማረ አንድ አመት ፍቃድ የሚሰጠው ቢሆንም የጠየቁት ፍቃድ ከተሰጣቸው በኋላ…
Rate this item
(4 votes)
ቱርክ በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንቱ ዘርፍ ከፍተኛ መዋለ ንዋይ በማፍሰስ ቀዳሚነቱን ይዛ የቆየችውን ቻይናን በመብለጥ መሪነቱን መረከቧን የኢንቨስትመንት ኤጀንሲን መረጃ በመጥቀስ ወርልድ ቡሊቲን ከትናንት በስቲያ ዘገበ፡፡በኢትጵዮያ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ ቀድመው የተሰማሩት የቻይና ባለሃብቶች እንደሆኑ ያስታወሰው ዘገባው፣ ይሄም ሆኖ ግን ዘግይተው ወደ ኢንቨስትመንቱ…
Rate this item
(6 votes)
የአለማቀፉ ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴሎች አካል ነው በሆቴል ኢንዱስትሪ ዘርፍ በአለማቀፍ ደረጃ በስፋት በመንቀሳቀስ ከሚታወቁ ታላላቅ ኩባንያዎች አንዱ የሆነው የእንግሊዙ ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴልስ ግሩፕ፣ በአፍሪካ ከከፈታቸው ሆቴሎቹ 30ኛው እንደሚሆን የሚጠበቀውን ክራውን ፕላዛ የተሰኘ ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል በአዲስ አበባ እንደሚከፍት ቬንቸርስ አፍሪካ ዘገበ፡፡…
Rate this item
(13 votes)
በዓመቱ መጀመሪያ በመስከረም ወር 2006 ዓ.ም ለ12 ዓመታት የአገሪቱ ፕሬዚዳንት በመሆን ያገለገሉት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ፤ ከስልጣናቸው የወረዱ ሲሆን በቦታቸውም ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ተተክተዋል፡፡ በአምባሳደርነት ዘመናቸው የውጭ አገር ኢንቨስተሮችን ወደ ኢትዮጵያ በማምጣትና አገር ውስጥ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ በማግባባት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከታቸው የሚነገርላቸው…
Rate this item
(6 votes)
ክስ ያልተመሰረተባቸው ጋዜጦችና መፅሄቶች የሚያትምልን አጣን አሉ“ማተሚያ ቤቶች አናትምም ማለታው ሊያስመሰግናቸው ይገባል” አቶ ሽመልስ ከማልፍትህ ሚኒስቴር በ6 የግል ሚዲያ ተቋማትና ባለቤቶቻቸው ላይ ክስ መመስረቱን ተከትሎ 16 የሚደርሱ አሳታሚዎችና ጋዜጠኞች አገር ለቀው የወጡ ሲሆን መንግስት በበኩሉ፤ አንድም የተሰደደ ጋዜጠኛ እንደሌለ አስታወቀ፡፡የመንግስት…
Rate this item
(1 Vote)
“የተጠየቅነውን ፈቃድ አውጥተን እንሰራለን”- የጐጆ እቁብ መስራችየጎጆ እቁብን አሰራርና ባህሪ ከመረመረ በኋላ ዕቁቡ ለመስራት ያቀደው በብሄራዊ ባንክ ፈቃድ የተሰጣቸው የፋይናስ ተቋማት የሚያከናውኑትን ስራ እንደሆነ ደርሼበታለሁ ያለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፤ “ጎጆ እቁብ” ህገ ወጥ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የእቁቡ መስራቾች ስለአሰራራቸው ማብራሪያ እንዲሰጡት…