ዜና
የጠቅላይ ሚኒስትር መለስን ሞት ተከትሎ በተጠራው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባዔ ምክትላቸው የነበሩትን አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ ከሾመ ወዲህ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነቱ ቦታ ክፍት ሆኖ የቆየ ሲሆን ለዚህም ሚኒስቴሩን ላለፉት ሁለት አመታት በሚኒስትር ደኤታነት ያገለገሉት አምባሳደር…
Read 4156 times
Published in
ዜና
“መንግስት የማንኛውንም በጐ አድራጐት ድርጅት ሀብት የመውረስ ስልጣን የለውም” የበጐ አድራጐት ማህበራት ኤጀንሲ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ሀብትና ንብረት ሊወረስ ነው በሚል የወጣውን ዘገባ የበጐ አድራጐት ማህበራት ኤጀንሲ አስተባበለ፡፡ መንግስት እንኳንስ የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያን ይቅርና የማንኛውንም በጐ አድራጐት ድርጅት ሀብትና ንብረት…
Read 5171 times
Published in
ዜና
ለዓመታት ከሰዎች ጋር ተላምደው በሠላም እንደኖሩ የሚነገርላቸው የሐረር ጅቦች፤ሰዎች ላይ በቀን ጥቃት ማድረስ እንደጀመሩ የከተማዋ ነዋሪዎች ገለፁ፡፡ ሰሞኑን አራት ህፃናት ከመኖሪያ ቤታቸው ደጃፍ በጅቦች ሲወሰዱ የአካባቢው ህዝብ ተረባርቦ ሶስቱን ህፃናት በህይወት ሊያተርፋቸው ቢችልም አንድ ህፃን በጅቡ ተበልቷል፡፡ በምሥራቅ ሐረርጌ ሐረር…
Read 3766 times
Published in
ዜና
የታክሲ ቀጠና ለማንም አልበጀም እየተባለ ነው የአዲስ አበባ የታክሲ ገቢ በመቀነሱና የመለዋወጫ እቃዎች ዋጋ በመወደዱ የታክሲ ባለንብረቶች መኪናቸውን እየሸጡ ሲሆን በቀጠና ብቻ ተወስነው መስራታቸውና ቀለም ለውጠው ወደ ሌላ የስራ መስክ እንዳይገቡ መከልከላቸው ታክሲዎቻቸውን ለመሸጥ እንዳስገደዳቸው ይናገራሉ፡፡ በተለያዩ የከተማዋ አካባቢዎችም ይሸጣል…
Read 3209 times
Published in
ዜና
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከካናዳው ቦምባርዲየር ኩባንያ ለመግዛት ካዘዛቸው አምስት አውሮፕላኖች ውስጥ የመጀመሪያው ከትናንት በስቲያ ማምሻውን ቦሌ ያረፈ ሲሆን፤ ቀሪዎቹ እስከ ታህሳስ ድረስ ይገባሉ፡፡ በቅርቡ ከቦይንግ ኩባንያ 787 ድሪም ላይነር አውሮፕላን በመግዛት ከአፍሪካ ቀዳሚ ከዓለም 2ኛ የሆነው አየር መንገዱ፣ ዛሬም የካናዳው…
Read 2318 times
Published in
ዜና
ባለፈው ነሐሴ 10 ቀን 2004 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ፣ በኢየሩሳሌም የዕውቅና ሰርቲፊኬት ተበረከተላቸው፡፡ የመካከለኛው ምስራቅ ሰላምን አስመልክቶ እስራኤል ውስጥ ባደረጓቸው ንግግሮች ለእውቅናው የበቁት አቡነ ጳውሎስን የሸለመው በኢየሩሳሌም የሚገኘው All Nations…
Read 3108 times
Published in
ዜና