ዜና
ኢትዮጵያ አንድ ትልቅ ሰው ጠፋባት፤ በስራዎቹ ውስጥ አፀደ መንፈሱ ይኖራልና እንጽናናለን፡፡ ስብሃትን በማድነቅ የሚከተሉት ሁሉ በሱ እጅ ጽሑፍ የሚከተበውን ስብሃትለአብ የሚለውን ስሙን አንብበዋል፡፡ ገና በልጅነቱ አዲስ አበባ ሲመጣ ስሙን ቢያሳጥረውም አባቱ መምሬ ገብረእግዚአብሔር ገብረዮሐንስ እና እናቱ ወይዘሮ መዓዛ ተወልደመድህን ያወጡለት…
Read 33765 times
Published in
ዜና
“ኢትዮጵያ አንድ ታላቅ ደራሲዋን አጥታለች” “The seventh Seal” (ሠባተኛው ማኅተም) የዝነኛው ስውዲናዊ ደራሲ ኢንግማን በርግማን መጽሐፍ ርዕስ ነው፡፡ በመጽሐፉ ላይ አንዱ (ምናልባትም ዋናው) ገፀባህሪ ቼዝ የሚጫወት ሰው ነው፡፡ ትረካው የሚቀጥለው ይህ ዋነኛ ገፀ ባህሪ ቼዝ በመጫወት ላይ እያለ ሞት ወደሱ…
Read 19017 times
Published in
ዜና
“...ሙሉ ደራሲ ነኝ አልልም፡፡ ድርሰት ሚስቴ አይደለችም፤ ውሽማዬ ናት” “ለካ በደግ ዓይን ሲያዩኝ ይህንን እመስላለሁ?! ገርሞኝም አላባራ!” “...እኔ ከማልኖር አለም ሁሉ ብትጠፋና እኔ ብኖር እመርጣለሁ! ቢቻል?’’ “...ሰው እያለ አጠገባችን ቅንነቱን ማየት ሲያመን ከኛ አብሮ በሕይወት ቆሞ፤ መልካሙን ስምን መጥራት ሲያንቀን…
Read 22377 times
Published in
ዜና
ፓትርያርኩ ችሎታቸውን አደነቁ በርካታ አርቲስቶቸና የጥበብ አደናቂዎቸ ተገኘተዋል ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ባለፈው እሁድ ለሰኞ አጥቢያ በ76 ዓመቱ ከዚሀ ዓለም በሞት የተለየው አንጋፋው ደራሲ ስብሃት ገ/ እግዚአብሄር የቀብር ሰነስርዓቱ ተፈፅሞልየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ፓትርያርኩ አቡን ጳውሎስን ጨምሮ በርካታ አርቲስቶችናየደራሲው ቤተሰቦች…
Read 18840 times
Published in
ዜና
ቢዝነስ ያለ ትርፍ አይታሰብም በዚች አገር በዓላት በዝተዋል - የማይሠራበት ቀን ይበልጣል.... አብዛኛውን ሀብት ያፈራሁት በቢዝነስ ሳይሆን በስፖርት ነው፡፡ በርካታ ተደጋጋሚ ድሎችን አጣጥሞ የአገሩን ሕዝብም በደስታ አስፈንድቋል፡፡ አያሌ ክብረ ወሰኖችን በጨበጠባቸው የአውሮፓ፣ የአሜሪካ፣ የኤስያ፣ የአፍሪካ አገራትም በጣም ይታወቃል፡፡ እንዲያውም ክብርና…
Read 22286 times
Published in
ዜና
ሁለቱም አይኖቿ ለጊዜው አያዩም በጐጂ አውራጃ በቡሬ ወረዳ የተወለደችው የ24 ዓመቷ ፀዳለች አስረስ ለቤተሰቦቿ 12ተኛ ልጅ ስትሆን ከአሁኑ ባለቤቷ ጋር የምትታወቀው ገና ከልጅነቷ ጊዜ ጀምሮ ነበር፡፡ ፀዳለችና የ26 ዓመቱ መሰለ ግርማ የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እዛው ቡሬ አብረው የተማሩ ሲሆን…
Read 24340 times
Published in
ዜና