ዜና
ከ70 ዓመት በላይ ዕድሜ ላላቸው አረጋውያን በመዋጮ ላይ ያልተመሠረተ ሁሉን አቀፍ ማህበራዊ ዋስትና ለመስጠት የሚያስችል አሠራር መታቀዱ ይፋ ሆነ፡፡ የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከትናንት በስቲያ በግዮን ሆቴል ለውይይት ያቀረበው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የማህበራዊ ጥበቃ ፖሊሲ የመጨረሻ ረቂቅ ላይ ይፋ እንደተደረገው፤ በኢትዮጵያ…
Read 2919 times
Published in
ዜና
ሥራ አጥነትና ስውር ሥራ አጥነት የኢትዮጵያ ህዝብ መሠረታዊ ችግር መሆኑ ተገለፀ፡፡ የከተሞች የሥራ ስምሪትና የሥራ አጥነት ላይ በተደረገ ጥናት መሠረት፤ የሥራ አጥነት ደረጃ ከገጠር ይልቅ በከተማ ከፍ ብሎ የሚታይ ሲሆን የሥራ አጥነት ችግርም ከወንዶች ይልቅ በሴቶች ላይ እንደሚጐላ ታውቋል፡፡ የሠራተኛና…
Read 3333 times
Published in
ዜና
የወ/ሮ አዜብ ቤት አለማስረከብ እያወዛገበ ነውከትናንት በስቲያ መደበኛ ስብሰባውን ለማካሄድ የተሰበሰበው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በገዢው ፓርቲ በኩል የቀረበውን ሞሽን ከማጽደቁ በፊት አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር በተገኙበት ውይይት እንዲደረግበት ከአፈ ጉባኤው አባዱላ ገመዳ ሐሳብ በመቅረቡ ለመጪው ማክሰኞ እንዲያድር ተወሰነ፡፡ ጠ/ሚሩ በመጪው…
Read 4393 times
Published in
ዜና
ለሦስት ሰዓት በሚቆየው ኮንሰርት አዳዲስ ዘፈኖች ሰርቷልበሚቀጥለው ሳምንት በጊዮን ሆቴል በሚቀርበው የቴዎድሮስ ካሳሁን (የቴዲ አፍሮ) ኮንሰርት፤ የእግር ኳስ ብሄራዊ ቡድን አባላት በክብር እንግድነት ተጋብዘዋል።ኢትዮጰያ ከ31 አመታት በኋላ ለአፍሪካ ዋንጫ እንድታልፍ፤ በእሁዱ ጨዋታ ለእግር ኳስ ቡድናችን መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ ያለው ቴዲ…
Read 5194 times
Published in
ዜና
የምዝገባው ጊዜ በቅርቡ ይፋ ይደረጋልየስምምነት ሰነዱ ከትናንት በስቲያ ተፈርሟል የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመቅረፍ ይረዳል በሚል በአዲስ አበባ ከተማ በአስር ሺህ ቤቶች ይጀመራል ለተባለው የ40/60 ቤቶች ምዝገባ፣ ቤት እንደሌለም ሆነ የጋብቻ ሁኔታን የሚገልፅ ማስረጃ እንደማያስፈልግ፣ ንግድ ባንክም ይህንን ማስረጃ የመጠየቅ ሥልጣን…
Read 4182 times
Published in
ዜና
የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያን የኢንዱስትሪ እድገትና የኢኮኖሚ ልማት ለማገዝ የ805 ሚ. ብር የገንዘብ ድጋፍ ሰሞኑን ሰጠ፡፡ የገንዘብ ድጋፉ የሀገሪቱን የኢንዱስትሪ ዘርፍ ለማስፋፋትና ለማዘመን የሚውል ነው፡፡ የህብረቱ ድጋፍ ኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ እድገት ለማምጣት ያላትን አቅም መጠቀም እንድትችል ምቹ ሁኔታ በመፍጠር ኢኮኖሚያዊ ልማቷን እንድታፋጥን…
Read 3149 times
Published in
ዜና