ዜና
የኢትዮጵያ መንግስት ለሰላም ፍላጎት የለውም ተብሏል የአሜሪካ ህግ አውጭ ምክር ቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ መክሯል የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልክዕክተኛ ማይክ ሐመር የአሜሪካ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጪ ጉዳይ ኮሚቴ የአፍሪካ ጉዳዮች ንዑስ ኮሚቴ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ሲመክር ውሏል፡፡…
Read 2006 times
Published in
ዜና
- ከ150 አገራት የተውጣጡ 300 የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች እገዳው እንዲነሳ ጠይቀዋል - የእገዳ ተግባሩ ከሌሎች የአፍሪካ አገራት በኢትዮጵያ የከፋ ነው ተብሏል በአማራ ክልል የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ በመንግስት የተወሰደውን የኢንተርኔት እገዳ እርምጃ በመቃወም መንግስት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እገዳውን እንዲያነሳና መደበኛ…
Read 1342 times
Published in
ዜና
መቀመጫውን በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ያደረገው በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፁ ርዕሰ መዲናይቱን አዲስ አበባን ፊንፊኔ ሲል መጥራቱን ሃያሁለት የሲቪክ ማህበራት ድርጅቶች ተቃወሙት። ማህበራቱ ተቃውሞአቸውን በመግለፅ ለአሜሪካው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ቢሊንከን ደብዳቤ ልከዋል።ኤምባሲው የሚሰጣቸውን የቪዛና ሌሎች አገልግሎቶችን…
Read 1979 times
Published in
ዜና
የሕብረት ባንክ 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዮ ክብረ በዓል ከሕዳር 11 ቀን 2016 ዓ/ም ጀምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ነው። የዚሁ በዓል አካል የሆነው የእውቅናና የድጋፍ መርሀ-ግብርም ተከናውኗል፡፡ባንኩ ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ በዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢነት እናበዋና ስራ አስፈጻሚነት ያገለገሉ እንዲሁም አሁን በማገልገል ላይ…
Read 1107 times
Published in
ዜና
Wednesday, 29 November 2023 12:06
የገና የንግድ ትርዒት ባዛርና ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ይካሄዳል
Written by Administrator
• ማዕከሉ በ25 ሚ. ብር ወጪ የማስፋፊያ ስራዎችን ማከናወኑን ገለጸ 33ኛው የገና የንግድ ትርዒት ፣ ባዛርና ፌስቲቫል ከታህሳስ 6 - 27 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡የፌስቲቫሉ አዘጋጅ ሴንቸሪ ፕሮሞሽንና ኤቨንትስ በዛሬው ዕለት ረፋዱ ላይ በአዲስ አበባ…
Read 1458 times
Published in
ዜና
Tuesday, 28 November 2023 19:58
ኢትዮ ቴሌኮም የአምስተኛው ትውልድ (5ጂ) የሞባይል አገልግሎትን በጅግጅጋ ከተማ በይፋ ገበያ ላይ አዋለ
Written by Administrator
ኢትዮ ቴሌኮም የአምስተኛው ትውልድ (5ጂ) የሞባይልአገልግሎትን በጅግጅጋ ከተማ በይፋ ገበያ ላይ አዋለኢትዮ ቴሌኮም በዛሬው ዕለት፣ ከዚህ በፊት በአዲስ አበባና አዳማ በይፋ ለአገልግሎት ያበቃውን የዘመናችንን የመጨረሻ የ5ኛ ትውልድ የሞባይል አገልግሎት፤ በምስራቅ ምስራቅ ሪጂን፣ በጅግጅጋ ከተማ በመዘርጋት በይፋ ገበያ ላይ ማዋሉን አስታውቋል፡፡በዚህም…
Read 1429 times
Published in
ዜና