ዜና
ካስትሮን ያደነቀ ሰው፣ “የአንድ ፓርቲ አገዛዝን እቃወማለሁ” ቢል …. ውሸት! ብታምኑም ባታምኑም፣ በአለማቀፍ ደረጃ በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት “የሰብአዊ መብት ተቋማት” መካከል፣ አንጋፋው አምንስቲ ኢንተርናሽናል፣... ፊደል ካስትሮን ያደንቃቸዋል። አምንስቲ ምን ቢናገር ጥሩ ነው? ጥሩ አልተናገረም፡፡ “ካስትሮ፣ የኩባዊያንን ሰብአዊ መብት አሻሽለዋል” በማለት መግለጫ…
Read 4034 times
Published in
ዜና
በአፍሪካ በየዓመቱ ከስምንት ሚሊዮን በላይ ውርጃ የሚፈፀም ሲሆን አብዛኛዎቹም ህገወጥ መሆናቸው ተገለፀ፡፡ በህገ-ወጥ ውርጃው ሰበብም ከ1.6 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑት ሴቶች ለውስብስብ የጤና ችግሮች የሚጋለጡ ሲሆን በቂ ህክምና እንደማያገኙም ጥናቶች ይጠቁማሉ፡፡ከህዳር 20 እስክ ህዳር 23 ቀን 2009 ዓ.ም በሒልተን ሆቴል በተካሄደውና…
Read 1038 times
Published in
ዜና
እስከ ሰኞ ለጎብኚዎች ክፍት ሆኖ ይቆያል ኢቲኤል አድቨርታይዚንግና ኮሚዩኒኬሽን ከላዲን ፌይር ኤንድ ኮንግረስ ኦርጋናይዘር ጋር በመተባበር ያዘጋጁት 4ኛው ዙር “አዲስ አግሮ ፉድ ኤግዚቢሽን” ትላንት በኤግዚቢሽን ማዕከል የተከፈተ ሲሆን እስከ ሰኞ ድረስ ለጎብኚዎች ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ በዚህ ኤግዚቢሽን ላይ የግብርና ውጤቶች፣…
Read 765 times
Published in
ዜና
ኢህአዴግ ህዝብ ያነሳቸውን ጥያቄዎች ለመመለስ “ጥልቅ ተሃድሶ” ለማድረግ ቃል መግባቱን ተከትሎ በፓርቲው 4 ግንባር ድርጅቶች ለወራት የዘለቀ ግምገማና ሹም ሽር እየተካሄደ ሲሆን ግምገማዎች ተጨባጭ ውጤት ማምጣት እንዳለባቸው ፖለቲከኞችና ምሁራን አሳሰቡ፡፡ ኢህአዴግ ከአመራሮች ግምገማ ምን ውጤት እንደሚጠብቅ በግልፅ አለማስቀመጡንና ግለሰቦችን የመቀያየር…
Read 5630 times
Published in
ዜና
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6 ኪሎ ካምፓስ ሙዚየም ውስጥ ከግማሽ ክ/ዘመን በላይ ያስቆጠረ ታቦት የተገኘ ሲሆን ታቦቱ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እንደተመለሰ ታውቋል፡፡በዩኒቨርሲቲው ግቢ ታቦት ስለመኖሩ ራዕይ ታይቶኛል የሚሉ ግለሰብ ለቤተ ክህነት ባስታወቁት መሰረት ጥናት ተደርጎ መኖሩ በመረጋገጡ፣ ከዩኒቨርሲቲው ጋር…
Read 9690 times
Published in
ዜና
Sunday, 27 November 2016 00:00
ተክለብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽንና እህት ኩባንያዎች ከ450 በላይ ሰራተኞችን ቀነሱ
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
ተክለብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽንና እህት ኩባንያዎቹ ከውጭ ምንዛሬ እጥረትና ከአዳዲ ስራዎች አለመገኘት ጋር በተያያዘ 500 ያህል ሰራተኞችን ቀነሱ፡፡ ለቅነሳው ምክንያቱ የፕሮጀክቶች መጠናቀቅ የውጭ ምንዛሬ እጥረትና አዳዲስ ስራዎች አለመገኘት መሆኑን የታፍ ኮርፖሬት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሰይፉ አምባዬ፣ የተክለ ብርሃን አምባዬ…
Read 8842 times
Published in
ዜና