ዜና

Rate this item
(53 votes)
በሀገሪቱ ያለው ወቅታዊ የፖለቲካ ችግር አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱንና በችግሮቹ ላይ አስቸኳይ ውይይት ማድረግ እንደሚገባ ታዋቂ ፖለቲከኞች፣ የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች አሳሰቡ፡፡ በተለያዩ አካባቢዎች እየተቀሰቀሱ ያሉ ተቃውሞዎችና ግጭቶችን አስመልክቶ አስተያየታቸውን የሰጡንት አቶ ልደቱ አያሌውና ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤ በሀገሪቱ የተፈጠረው ፖለቲካዊ…
Rate this item
(34 votes)
በኦሮሚያ ከተሞችና በባህርዳር፤ ዛሬና ነገ ሰላማዊ ሰልፍ ለማካሄድ በማህበራዊ ድረ ገፆች ጥሪዎች የተሰራጩ ሲሆን፣ ኦፌኮ ሰልፉን እንደሚደግፍ አስታውቋል፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ በበኩሉ፤ በባህርዳር ሰላማዊ ሰልፍ ለማካሄድ ፈቃድ አግኝቻለሁ ብሏል፡፡ ባለፈው እሁድ በጎንደር ከተማ ሰፊ የተቃውሞ ሰልፍ መካሄዱን ተከትሎ በማህበራዊ ድረ ገፅ፤…
Rate this item
(22 votes)
- 26 ሰዎች ቆስለዋል፤ የከተማዋ ስራ ቆሟል- የነዋሪዎች ዋና መተዳደሪያ የጫት ንግድ ተቋርጦ፤ ወደ ሃረር አቅራቢያ ሸሽቷል- ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች ገበያውን ለማስመለስ እየጣሩ ነው በጫት ንግድ ማዕከልነቷ በምትታወቀው አወዳይ ከተማ፣ ባለፈው እሁድ በተቀሰቀሰው ረብሻ ስድስት ሰዎች መሞታቸውንና 26 ሰዎች መቁሰላቸውን…
Rate this item
(7 votes)
ቤተሰቡ ዳግመኛ ጥያቄውን አናነሳም ብሏል ወደ ውጭ ሃገር ሄደው ለመታከም የጉዞ እግድ እንዲነሣላቸው ለጠቅላይ ፍ/ቤቱን ያመለከቱት ፖለቲከኛው አቶ ሃብታሙ አያሌው፤ የጠየቁትን ፈቃድ ያላገኙ ሲሆን ፍርድ ቤቱ ጉዳያቸውን ለቀጣዩ አመት መስከረም 25 ቀን 2009 ዓ.ም ቀጥሮታል። የአቶ ሀብታሙ ቤተሰብ፤ ከእንግዲህ የጉዞ…
Rate this item
(10 votes)
ኢትዮጵያ ለኬንያ የኤሌክትሪክ ሃይል ለመሸጥ የያዘቺው እቅድ ዋነኛ አካል የሆነውና 1.2 ቢሊዮን ዶላር ወጪ የሚደረግበት የኤሌክትሪክ ሃይል ማስተላለፊያ መስመር ግንባታ በዚህ ሳምንት መጀመሩን ስታንዳርድ ሚዲያ ዘገበ፡፡1 ሺህ 45 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለውንና 2 ሺህ ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ሃይል የማስተላለፍ አቅም…
Rate this item
(3 votes)
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአይን ህክምና መምህሮች የተቋቋመው “ዲማ” የአይን ህክምና ክሊኒክ፤ሙሉ በሙሉ ስራ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ክሊኒኩ ከሌላው የአይን ህክምና በተለየ በአይን ቆብና በእንባ መፍሰስ ህክምና ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚሰራና በአገሪቱ ሁለቱ ህክምናዎች ላይ ስፔሻላይዝድ ያደረጉ ሁለት ኢትዮጵያዊያን ዶክተሮች ብቻ እንዳሉ…