ዜና
ህገ ወጥ ግንባታ ነው በሚል ከሁለት አመት በፊት በአዲስ አበባ ቤታቸው የፈረሠባቸው አስር ሺህ ያህል አባ ወራዎች፤ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ አቤቱታቸውን በደብዳቤ አቀረቡ፡፡ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅ/ቤት ገቢ በተደረገው የአቤቱታ ደብዳቤ ላይ፤ አባወራዎቹ ከ1998 ዓ.ም ጀምሮ በንፋስ ስልክ ላፍቶ…
Read 6634 times
Published in
ዜና
በሽብር የሞት ፍርደኛ የሆኑት የ“ግንቦት 7” አመራሩ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ከእስር እንደሚፈቱ የተገለፀ ሲሆን በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀናትም ሊለቀቁ እንደሚችሉ ምንጮች ለአዲስ አድማስ ጠቁመዋል፡፡ በሰኔ ወር 2006 ዓ.ም ከየመን አውሮፕላን ማረፊያ ተይዘው በሀገር ቤት የታሰሩት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ እንዲለቀቁ፣ የእንግሊዝ መንግስትን…
Read 7222 times
Published in
ዜና
ሰሞኑን ወደ ሃገር ውስጥ የተመለሰው የኦሮሞ ዲሞክራቲክ ግንባር (ኦዴግ) አመራሮች ከመንግስት ጋር በኢትዮጵያ አንድነት ጉዳይ በጋራ ለመስራት የተስማሙ ሲሆን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድና ከመንግስት ከፍተኛ ኃላፊዎች ጋር ውይይት ማድረጋቸው ታውቋል፡፡ የኦዴግ አመራሮች እና ጠ/ሚኒስትሩ ውይይት ባደረጉበት ወቅትም ድርጅቱ ከእንግዲህ…
Read 7179 times
Published in
ዜና
Sunday, 27 May 2018 00:00
“የዜጎች መፈናቀል የማይቆም ከሆነ አገር አቀፍ ሠላማዊ ሠልፍ እጠራለሁ” - ሠማያዊ ፓርቲ
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
መንግስት በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች እየተከሰተ ያለውን የዜጎች መፈናቀል በአስቸኳይ የማያስቆም ከሆነ፣ አገር አቀፍ የተቃውሞ ሠላማዊ ሠልፍ ለመጥራት እንደሚገደድ ሠማያዊ ፓርቲ አስታወቀ፡፡ ፓርቲው በቤኒሻንጉልና በኦሮሚያ ክልል ባጋጠመው የአማራ ክልል ተወላጆች መፈናቀል ጉዳይ ላይ ሰሞኑን በሠጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ መንግስት አስቸኳይ የእርምት እርምጃ…
Read 7148 times
Published in
ዜና
በሳኡዲ አረቢያ የታሰሩ 1 ሺ ኢትዮጵያውያን ዛሬ ይፈታሉ ከትናንት ጀምሮ በሳኡዲ አረቢያ የሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ፤ ኢትዮጵያውያን እስረኞች እንዲፈቱ ለሃገሪቱ መንግስት ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይነት በማግኘቱ በተለያዩ ወህኒ ቤቶች የታሰሩ 1 ሺ ኢትዮጵያውያን…
Read 7152 times
Published in
ዜና
ዶ/ር አብይ አህመድ በጠቅላይ ሚኒስትርነት በመመረጣቸው 84 በመቶ ያህሉ ኢትዮጵያውያን ደስተኞች መሆናቸውን የጠቆመው አንድ ጥናት፤ 88 በመቶው ዶ/ር አብይ ለውጥ ያመጣሉ ብለው እንደሚያምኑ አመልክቷል፡፡ጥናቱን ያካሄደው በማናጅመንትና የማህበራዊ ጥናትና ምርምሮች አማካሪነት የሚሠራው “ዋስ ኢንተርናሽናል” ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ፤ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በዶ/ር…
Read 8300 times
Published in
ዜና