ዜና
ንብረት ለወደመባቸው ፋብሪካዎች 100 ሚሊዮን ብር ተከፍሏል ባለፈው ዓመት በሀገሪቷ ተከስቶ በነበረው ተቃውሞና ግጭት የውጪ ኢንቨስተሮች ንብረት ኢላማ ተደርገው መውደማቸውን ተከትሎ ኢትዮጵያ የምትፈልገው የውጪ ኢንቨስትመንት በ20 በመቶ መቀነሱን መንግስት አስታውቋል፡፡ የ2000 ዓ.ም ግማሽ አመት እና የዘንድሮውን ግማሽ ዓመት ሪፖርት በማነፃፀር…
Read 6974 times
Published in
ዜና
በ90 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪው ፕ/ር ሪቻርድ ፓንክረስት የቀብር ሥነ ስርዓት የፊታችን ሰኞ በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ እንደሚፈፀም ታውቋል፡፡ የአንጋፋው የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ፓንክረስት አስከሬን የክብር አሸኛኘት እንደሚደረግለት የተገለፀ ሲሆን…
Read 6603 times
Published in
ዜና
Sunday, 19 February 2017 00:00
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ሰዓት በማክበር ከአለም 11ኛ ደረጃን ዟል
Written by Administrator
ከአፍሪካ እና የመካከለኛው ምስራቅ አየር መንገዶች አንደኛ ደረጃን ይዟል የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ሰዓትን በማክበር ከአለማችን አየር መንገዶች 11ኛ፣ ከአፍሪካና ከመካከለኛው ምስራቅ አገራት አየር መንገዶች ደግሞ የ1ኛ ደረጃን መያዙን አለማቀፉ የአቪየሽን የመረጃ ተቋም “ፍላይትስታትስ” ሰሞኑን ባወጣው ወርሃዊ አስታውቋል፡፡የኢትዮጵያ አየር መንገድ…
Read 3890 times
Published in
ዜና
Sunday, 19 February 2017 00:00
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር 25ኛ ዓመታ የብር ኢዮበልዩ በዓሉን አከበረ
Written by Administrator
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር 25ኛ ዓመት የብር ኢዮበልዩ በዓሉን ያከበረ ሲሆን ማኅበሩ ስኬታማ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን የቦርድ ሊቀመንበሩ አሳታውቀዋል፡፡ ማኅበሩ 25ኛ የብር ኢዮበልዩ በዓሉንና ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን ከትናንት በስቲያ በሸራተን ሆቴል ባከበረበት ወቅት የቦርድ ሊቀመንበሩ ኢ/ር አበራ በቀለ፣ ከጋዜጠኞች…
Read 2493 times
Published in
ዜና
በአውሮፓ ትልቁ የሆቴል ዘርፍ ኩባንያ የሆነው የፈረንሳዩ አኮር ሆቴልስ ግሩፕ በአዲስ አበባ ሶስት ደረጃቸውን የጠበቁ ሆቴሎችን ለመክፈት የሚያስችለውን የግንባታና የማኔጅመንት ስምምነት ከኢትዮጵያውያን ባለሃብቶች ጋር መፈጸሙን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ኩባንያው ባለፈው ረቡዕ ያወጣውን መግለጫ ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች የሚገነቡት…
Read 3545 times
Published in
ዜና
Sunday, 19 February 2017 00:00
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር 25ኛ ዓመታ የብር ኢዮበልዩ በዓሉን አከበረ
Written by Administrator
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማኅበር 25ኛ ዓመት የብር ኢዮበልዩ በዓሉን ያከበረ ሲሆን ማኅበሩ ስኬታማ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን የቦርድ ሊቀመንበሩ አሳታውቀዋል፡፡ ማኅበሩ 25ኛ የብር ኢዮበልዩ በዓሉንና ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን ከትናንት በስቲያ በሸራተን ሆቴል ባከበረበት ወቅት የቦርድ ሊቀመንበሩ ኢ/ር አበራ በቀለ፣ ከጋዜጠኞች…
Read 1095 times
Published in
ዜና