ዜና
ዳሽን ባንክ እና የአሜሪካው ኤክስፕረስ ኔትወርክ የኤቲኤም የካርድ አገልግሎት ስምምነት የተፈራረሙ ሲሆን በቅርቡ የአሜሪካ ኤክስፕረስ ካርድ አገልግሎት በሁሉም የዳሽን ባንክ ኤቲኤም ማሽኖች እንደሚጀምር ተገለፀ፡፡ የባንኩ የፕሮሞሽን ዋና ክፍል ኃላፊ አቶ እስጢፋኖስ በፈቃዱ፤ የኤቲኤም ማሽን የካርድ አገልግሎቶችን እየተገበረ መሆኑን አስታውሰው፤ በሃገሪቱ…
Read 1261 times
Published in
ዜና
• ለግንባታው 31 ሚሊዮን ዩሮ ያስፈልጋል ተብሏል በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚገኘውን የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ (የቆሼ - ረጲ ቆሻሻ ማስወገጃ) ለመለወጥ የሚያስችል የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ በሰንዳፋ ሊገነባ ሲሆን ግንባታው 31 ሚሊዮን ዩሮ እንደሚፈጅ ታውቋል፡፡ አዲሱ የቆሻሻ ማስወገጃ ሥፍራ ከአዲስ አበባ…
Read 2370 times
Published in
ዜና
• ድርጅታችን አሸናፊ መሆኑ ከተገለፀልን በኋላ ያለ አግባብ ውጤቱ ተሰርዟል• ጉዳዩን ለፀረ ሙስና አቅርቧል የ “ታምሩ ፕሮዳክሽን” ባለቤትና ሥራ አስኪያጅ አርቲስት ታምሩ ብርሃኑ የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ለተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማዎች ባወጣው ጨረታ ያለአግባብ በደል ፈጽሞብኛል ሲል ቅሬታውን ገለፀ፡፡ አርቲስቱ ትናንት…
Read 1622 times
Published in
ዜና
የከፋ ጉዳት የደረሰው በአምቦ፣መደወላቦ እና ሐረማያ ነውተቃውሞው እስከ ሃሙስ በመንግስት ሚዲያ አልተነገረምአዲስ አበባንና በዙሪያዋ የኦሮሚያ ከተሞችን በማካተት የተዘጋጀውን የጋራ ማስተር ፕላን የሚያወግዙ የክልሉ ተማሪዎች፤ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ሲያካሂዱት በሰነበቱት ተቃውሞ በሳምንቱ አጋማሽ ላይ ከፖሊስ ጋር በተፈጠረ ግጭት የበርካታ ሰዎች ህይወት ጠፋ፡፡…
Read 14723 times
Published in
ዜና
Saturday, 03 May 2014 12:12
የጋዜጠኞችና የፀሐፊዎች እስር የአፈና ዘመቻ ነው በሚል ተወገዘ
Written by አበባየሁ ገበያው እና አለማየሁ አንበሴ
ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ጋዜጠኞችና የድረገፅ ፀሃፊዎች (ጦማሪዎች) በአንድ ጊዜ ተይዘው ለእስር ሲዳረጉ የአሁኑ የመጀመሪያው ነው፡፡ እስሩን በመቃወም ኢንተርኔት ተጠቃሚ ኢትዮጵያዊያን ከእስከዛሬው ሁሉ የበለጠ ድምፅ ማሰማታቸውን ቢቢሲ የዘገበ ሲሆን፤ ዋና ዋናዎቹ ዓለማቀፍ የመብት ተሟጋችና የፕሬስ ነፃነት ተቋማት “የአፈና ዘመቻ ነው” በማለት…
Read 5203 times
Published in
ዜና
43 ሚሊዮን ዶላር ፈጅቶባታል ተብሏል ግብጽ 43 ሚሊዮን ዶላር ያወጣችበትንና የታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ግድብ የግንባታ ሂደት በአየር ላይ ሆኖ እየተከታተለ መረጃ የሚሰጣትን ወታደራዊ ሳተላይት ከሁለት ሳምንት በፊት ማምጠቋን በይፋ እንደገለፀች አህራም ኦንላይን ዘገበ፡፡ኢጂሳት የሚል ስያሜ የተሰጠው ሳተላይቱ፤…
Read 8679 times
Published in
ዜና