ዜና

Rate this item
(5 votes)
ሰማያዊ ፓርቲ፤ የምናገርበትን ሚዲያ ማንም እንዲመርጥልኝ አልፈቅድም ሲል ገለፀ፡፡ ፓርቲው ከትላንት በስቲያ ረፋድ ላይ ባወጣው መግለጫ፤ በቅርቡ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በተላለፈው ዘጋቢ ፊልም፤ “ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከኢሳት ቴሌቪዥን ጋር ግንኙነት አላቸው፤ ከአሸባሪ ቡድን ጋር ይሰራሉ” መባሉ በሰላማዊ ትግል የሚሳተፉ ፓርቲዎችን ለመወንጀል ያለመ…
Rate this item
(7 votes)
ደቡብ ሱዳንን ለመገንጠል የትጥቅ ትግሉን የመሩት ጆን ጋራንግ ከሞቱ በኋላ፤ ስልጣኑን እያጠናከረ በመጣው የሳልቫ ኪር ቡድን እና ከስልጣን በተገለለው የሬክ ማቻር ቡድን መካከል በተፈጠረው ግጭት፣ ኢትዮጵያዊው አምባሳደር ስዩም መስፍን ከቻይና ተጠርተው እያደራደሩ ሲሆን ሰሜን ሱዳን እንደ ኡጋንዳ ወደ ፕሬዚዳንት ሳልቫ…
Rate this item
(15 votes)
ሪፖርቱ የአደጋ ምልክት ነው ብለዋል “በኢትዮጵያ የሚታተሙ ሰባት የግል መጽሔቶች የጽንፈኛ ፖለቲካ ልሳናት ሆነዋል፤ በሚያቀርቧቸው የተሳሳቱ መረጃዎች ህዝቡ በስርአቱ ላይ እምነት አጥቶ ለአመጽ እንዲነሳሳ ያደርጋሉ” ሲል የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትና የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት በጋራ ያሠሩት የጥናት ሰነድ አመለከተ። የመጽሔቶቹ አዘጋጆች በበኩላቸው፤…
Rate this item
(1 Vote)
ከመንግስት 20 ሚ.ብር ይጠብቃል የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በ5000ሚ. ብር ባለ 16 ፎቅ ህንፃ ሊያስገነባ እንደሆነ የገለፀ ሲሆን የህንፃ ማስገንቢያውን ገንዘብ “አንድ ብር ለሰብአዊነት” በሚል ዘመቻ ከህብረተሰቡ የሚሰበሰብ መሆኑን አስታውቋል፡፡ መንግስት በሦስት አመት ውስጥ 20ሚ. ብር ሊሰጣቸው ቃል እንደገባላቸው የገለፁት…
Rate this item
(31 votes)
ቤት ያገኘላቸው የኮሚሽን ሠራተኛ 360ሺ ብር አልተከፈለውምውል ፈርሶብኛል ያሉ ሌላ አከራይ የ2.4 ሚሊዮን ብር ካሣ ጠይቀዋል የፕሬዚዳንቱ ፅ/ቤት የሚከራከርለት የህግ ባለሙያ የለውምለቀድሞው ፕሬዚዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ፤ የመኖሪያ ቤት አፈላልጐ ያከራያቸው የኮሚሽን ባለሙያ አቶ አንተነህ አሰፋ፤ 360 ሺ ብር የአገልግሎት ክፍያ አልተከፈለኝም…
Rate this item
(3 votes)
ደረቅ ቼክ ክስ ላይ የሚጠቀሱት የህግ አንቀፆች ባይለወጡም ከ2002 ዓ.ም ወዲህ የእስር ቅጣቱ በብዙ እጥፍ እየከበደ መምጣቱን የሚናገሩት ነጋዴዎች፣ ሆን ብለው ባልፈፀሙት ስህተት መፀፀታቸውን በመግለጽ ሐሙስ ዕለት ለፕሬዚዳንቱ የይቅርታ ጥያቄ አቀረቡ፡፡ “የደረቅ ቼክ” ክስ ደረጃውና አይነቱ እንደሚለያይ የሚገልፁት ነጋዴዎች፤ በደረቅ…