ዜና
“ሸማመተው” በሚለው አልበሟ ከፍተኛ እውቅናን ያገኘችው ድምፃዊት ሚካያ በኃይሉ፤ በ36 አመቷ ባደረባት ህመም በህክምና ስትረዳ ቆይታ ባለፈው ማክሰኞ ሌሊት አርፋለች፡፡ ድምፃዊቷ ብዙ መሥራት ስትችል ያለ ዕድሜዋ በማረፏ ብዙ አድናቂዎቿ አዝነዋል፡፡ ለሶስት ወራት በደም ሥር መቆጣትና በከፍተኛ የጨጓራ ህመም ስትሰቃይ የቆየችው…
Read 4908 times
Published in
ዜና
ጋዜጣችሁ ባለፈው ቅዳሜ ታህሳስ 12 ቀን 2006 ዓ.ም እትሙ ላይ፣ “ከዓመት በፊት ለተበላሸ ሲሚንቶ ማስቀመጫ ከ30ሺ ብር በላይ ወርሃዊ ኪራይ ይከፈላል” በሚል ርዕስ ለቀረበው ሚዛናዊ ያልሆነ ዘገባ የሚከተለውን ምላሽ አቅርበናል፡፡ በመጀመሪያ ደረጃ የዜና ዘገባው ሚዛናዊነት የጎደለው ከመሆኑም ባሻገር በሃቅ ላይ…
Read 2885 times
Published in
ዜና
Saturday, 28 December 2013 11:03
የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የደብር ሃላፊዎችና ሠራተኞች አዲሱን መዋቅር ተቃወሙ
Written by አለማየሁ አንበሴ
“ዲግሪ ያላቸው በየአስተዳደሩ እንዲገቡ መደረጉ አግባብ አይደለም” በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት፣ ካለፈው ህዳር ወር ጀምሮ እያካሄደ ያለውን አዲስ የመተዳደሪያ ደንብ የማፅደቅ ሂደት እና መዋቅራዊ ለውጥ አጥብቀው እንደሚቃወሙ የሃገረ ስብከቱ የአድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎችና ሠራተኞች ለቅዱስ ፓትሪያርኩና ለጠቅላይ…
Read 4478 times
Published in
ዜና
ታዳጊው አምበሴ አስቻለው ሰው ለመግደል በማሠብ ተበዳይን ደረቱ ላይ ስድስት ቦታዎች ላይ በጩቤ በመውጋት የቀኝ ሳምባው ላይ የደም መፍሰስ ጉዳት እንዲደርስበት በማድረጉ በፈፀመው ተራ የሆነ የሰው ግድያ ወንጀል ሙከራ መከሠሡን የአቃቢ ህግ የክስ ዝርዝር ያስረዳል፡፡ ድርጊቱ የተፈፀመው ጳጉሜ 5 ቀን…
Read 1551 times
Published in
ዜና
ከምርት ላኪ ድርጅቶች መካከል በቀዳሚነት የሚጠቀሰውና በአመት ውስጥ ከ100 ሚ. ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ያስገኘው ሚድሮክ ጎልድ፤ እንዲሁም በሃዋላ አገልግሎት መስክ ከ300 ሚ. ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ያስገኘው ዌስተርን ዩኒየን ሰሞኑን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተሸለሙ፡፡ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በየአመቱ ወደ…
Read 1740 times
Published in
ዜና
• ባንኩ በአዲስ አበባም በክልል ከተሞች ህንፃ ማስገንባቱን ቀጥሏል አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ፤ በቡና አብቃይነቷ በታወቀችው አጋሮ ከተማ ያሰራው ህንፃ ታህሳስ 5 ቀን 2006 ተመርቆ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ያሰራው ባለ 4 ፎቅ ዘመናዊ ህንፃ፣ ለግንባታው 22 ሚሊዮን ብር የፈጀ…
Read 1487 times
Published in
ዜና