ዜና

Rate this item
(14 votes)
ከ120 በላይ ኢትዮጵያውያን ከሊቢያ ይመለሳሉ እስራኤል ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ 60ሺህ የሚጠጉ አፍሪካውያን ስደተኞችን ከሃገሯ እንደምታስወጣ ያስታወቀች ሲሆን በህገወጥ መንገድ በሊቢያ የሚኖሩ ከ120 በላይ የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ደግሞ ወደ ሃገራቸው ይመለሳሉ ተብሏል፡፡ የእስራኤል ካቢኔ ባለፈው እሁድ ስደተኞቹን የሚያስወጣ አዲስ ህግ ካፀደቀ በኋላ የሃገሪቱ…
Rate this item
(4 votes)
የእህል ወፍጮ ሚዛን የሰረቀው የ4 ዓመት እስር ተበይኖበታልከሌሊቱ 9 ሠአት ላይ በካዛንቺስ፣ መኖሪያ ቤት ግቢ ውስጥ ታጥበው የተሰጡ 3 ጅንስ ሱሪዎችን ደራርቦ በመልበስ ሠርቆ ሲወጣ የተያዘው ተከሣሽ ሀቢብ አብደላ ኑሪ፤ በፈፀመው ወንጀል በ2 አመት እስራት እንዲቀጣ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ሠሞኑን…
Rate this item
(3 votes)
ንጉሥ አፄ ኃይለሥላሴ ለበጎ አድራጐት እንዲውል ከእስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ባሠሩት ሕንፃ ውስጥ የሚኖሩ ተከራዮች፣ ዓመት ሳይሞላ ሁለት ጊዜ 120 እና 600 ፐርሰንት የሚደርስ የቤት የኪራይ ጭማሪ ተደረገብን ሲሉ አማረሩ፡፡ መጀመሪያ የኢትዮጵያ ሴቶች ፈንድ፣ ቀጥሎም የኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን በተባለው ሕንፃ…
Rate this item
(3 votes)
ሞባይሌን ወስዶብኛል፤ ይመልስልኝ በሚል ሠበብ፣ የጁስ ቤት ሠራተኛ የሆነውን ግለሠብ በገጀራ በመምታት በጥርሡ እና በአፍንጫው ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሠው ኢዮብ አድነው የተባለ ተከሣሽ፤ ጥፋተኛ ሆኖ በመገኘቱ የ20 አመት ፅኑ እስራት ተፈርዶበታል፡፡ በሌለበት የተከሠሠው አቶ ኢዮብ፤ የግል ተበዳይን ለመግደል አስቦ መስከረም…
Rate this item
(12 votes)
ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ላይ በደረሰው ስቃይ ዙሪያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የመንግስትን ድክመት መተቸታቸው የሚታወቅ ሲሆን፤ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሐኖም በበኩላቸው፤ ዜጐቻችንን ለማዳንና ወደ አገር ቤት ለመመለስ እየተረባረብን ነው በማለት ጉዳዩ የፖለቲካ መጠቀሚያ መሆን እንደሌለበት ተናገሩ፡፡ ህገወጥ ደላሎች እንደ አሸን በመፍላታቸውና…
Rate this item
(1 Vote)
“ቤቱ የዘገየው በትራንስፎርመር ችግር ነው” ዩኒቨርሲቲው ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ከሁለት ዓመታት በፊት በ156 ሚሊዮን ብር ለመምህራን የገዛቸውን መኖሪያ ቤቶች በወቅቱ ባለማስረከቡ መምህራኑን ከማስቆጣቱ በተጨማሪ ኪሳራ እየደረሰበት ነው፡፡ የዩኒቨርስቲው ስትራቴጂክ ኢንፎርሜሽንና ኮሙዩኒኬሽን ም/ፕሬዚዳንት አቶ ሞላ አባቡ በበኩላቸው፤ በከተማው የኤሌክትሪክ ትራንስፎርመር ችግር ስለነበረ…