ዜና

Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጨዋቾችን (ዋልያዎቹን) ለመደገፍ ባለፈው ረቡዕ ከባለቤቱ አምለሰት ሙጬ ጋር ወደ ካላባር ናይጄርያ የተጓዘው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሣሁን፤ ከጨዋታ መልስ የጀግና አቀባበል ይገባቸዋል አለ፡፡ ከሳምንት በፊት “መሬት ሲመታ” የተሰኘውን ሙዚቃ ቪድዮ ለዋልያዎቹ በመስጠት ለአሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው መፅሃፍት ያበረከተው ቴዲ…
Rate this item
(1 Vote)
ከገቢዎችና ጉምሩክ የሙስና ወንጀል ጋር በተያያዘ በከባድ ሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ከታሰሩት ባለሀብቶች መካከል የምፋሞ ትሬዲንግ ባለቤት የአቶ ምህረተአብ አብርሃና ኩባንያቸውን ጉዳይ የመረመረው የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛ ወንጀል ችሎት፤ ጉዳያቸው የሙስና ክስ ባለመሆኑ በሌላ ችሎት እንዲታይ ሲል ከትናንት በስቲያ ብይን…
Rate this item
(13 votes)
ፖሊስ ከተለያዩ አገራት የገቡ ህገወጥ ስደተኞችን እያሳደደ ነውስደተኞች የ2 ዓመት እስርና የ100ሺ ሪያል መቀጮ ይጠብቃቸዋል መንግሥት ዜጐችን ከጥቃት እንዲከላከል ኢትዮጵያውያን ጠየቁ የሣኡዲ አረቢያ መንግስት በሀገሩ የሚኖሩ የውጭ አገር ዜጐች ህጋዊ የሚያደርጋቸውን የመኖሪያ ፍቃድ እንዲያወጡ ያስቀመጠው ቀነ ገደብ ባለፈው እሁድ መጠናቀቁን…
Rate this item
(19 votes)
ፕ/ር ይስማውና ሌሎች አባላት ክስ ተመስርቶባቸዋል “የማህበረ ስላሴ ዘደቂቀ ኤልያስ” ማህበር አባላት፤ በተናጥል እና በጋራ በምናራምደው እምነት ምክንያት ህገመንግስቱ የሰጠን መብት ተጥሶ ድብደባ፣ ወከባና እንግልት እየተፈፀመብን ነው፤በአባላቶቻችን ላይም ክስ እየተመሰረተ ነው ሲሉ አማረሩ፡፡ አርቲስት ጀማነሽ ሠለሞን አባል የሆነችበት ማህበረ ስላሴ…
Rate this item
(5 votes)
ከ10 ዓመት በላይ ስለሚያስቀጣ ዋስትና ተከልክለዋል ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የኤሌክትሪካል ዲፓርትመንት ፕሮጀክት መስሪያ ክፍል ውስጥ ከ199ሺ ብር በላይ የሚያወጡ የኮምፒውተር የውስጥ አካላትን ፈታተው በመመሳጠር ወስደዋል የተባሉት የኢንስቲትዩቱ ሶስት ሠራተኞች ሰሞኑን ክስ ተመሰረተባቸው፡፡ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቱ የንብረት እና ጠቅላላ አገልግሎት…
Rate this item
(8 votes)
ሰማያዊ ፓርቲ አረብ አገር በሚገኙ ስደተኛ ኢትዮጵያውያን ላይ እየደረሰ ያለው እንግልትና ስቃይ በአስቸኳይ እንዲቆም ጠየቀ፡፡ ፓርቲው ትላንትና ረፋድ ላይ በጽ/ቤቱ “በመንግስት ቸልተኝነት በስደት ላይ ባሉ ዜጐች እየደረሰ ያለው ግፍና መከራ ይቁም” በሚል መርህ በሰጠው መግለጫ እንዳብራራው፤ ዜጐች በኢህአዴግ ዘመን በሚደርሱባቸው…