ዜና

Rate this item
(10 votes)
የኢቢሲው ጋዜጠኛ ብሩክ እንዳለ ከድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን /ቴዲ አፍሮ/ ጋር ካደረገውና ባለፈው ሳምንት በእሁድ መዝናኛ ፕሮግራም ላይ ይቀርባል ተብሎ ከተዋወቀ በኋላ በድርጅቱ የስራ ሃላፊዎች ውሳኔ ሳይተላለፍ ቀርቷል ከተባለው ቃለመጠይቅ ጋር በተያያዘ በፈቃዱ ስራውን መልቀቁን አስታወቀ፡፡ላለፉት 4 አመታት በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን…
Rate this item
(10 votes)
“እምነትና ውኃ እንጂ ቅብዐ ቅዱስም ሜሮንም አልነበረም፤ ሰውዬውም አልቀባኝም”ቅዱስ ሲኖዶሱ ከሹመታቸው በፊት ጉዳዩ እንዲጣራ አዝዟልየኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በመጪው ሐምሌ፣ 16 ኤጲስ ቆጶሳትን ትሾማለች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ፣ በመጪው ሐምሌ ወር ኤጲስ ቆጶስነት የሚሾሙ 16 መነኰሳትንና ቆሞሳትን የመረጠ…
Rate this item
(8 votes)
ለገጣፎ የሚገኘው የወረኩማ ባርና ሬስቶራንት ባለቤት አቶ ደረጀ ሺበሺና የታላቅ ወንድሙ ሀሰን ሁሴን (ጫንያለው) በሰሜን ሸዋ ዞን መንዝና ማማምድር ወረዳ፣ ቆሎ ማርገፊያ ቀበሌ በጥይት መገደላቸው አስደንጋጭ ሆኗል፡፡ ፖሊስ የገዳዮቹን ማንነትና የግድያውን መንስኤ ለማጣራት ምርመራ መጀመሩን ለአዲስ አድማስ ገልጿል፡፡ሟች ወንድማማቾች ወደ…
Rate this item
(3 votes)
የመኢአድ እና የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች፤ በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የሚገኙ አባሎቻችንን እንዳንጠይቅ ተከለከልን ሲሉ ያማረሩ ሲሆን ታሳሪዎች ከሚደርስባቸው እንግልት የተነሳ ለከፍተኛ የጤና ችግር እየተጋለጡ ነው ብለዋል፡፡የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት እና የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች በጋራ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፤ ማክሰኞ ግንቦት 8 ቀን…
Rate this item
(15 votes)
መኢአድ እና ኢዴፓን ጨምሮ 5 ፓርቲዎች 15 አጀንዳዎችን ለድርድር አቅርበዋልፌደራሊዝሙ እንደገና እንዲዋቀር አጀንዳ ቀርቧል ከገዥው ፓርቲ ጋር ለድርድር የተቀመጡት ኢዴፓ እና መኢአድን ጨምሮ 5 ፓርቲዎች የፀረ ሽብር አዋጁና የፌደራል ስርአቱ እንዲሻሻሉ የሚጠይቁትን ጨምሮ 15 አጀንዳዎችን ለድርድር ማቅረባቸው ታውቋል፡፡ ኢዴፓ፣ መኢአድ፣…
Rate this item
(1 Vote)
“ላለፉት 5 ዓመታት ስለ ኩባንያው ምንም መረጃ አልነበረንም” ባለአክሲዮኖች የአክሰስ ካፒታል ሰርቪስ አክሲዮን ማህበር ሥራ አስኪያጅ አቶ ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ፣ በባለአክሲዮኖች ጥያቄ መሰረት፣ ከ5 ዓመት በኋላ ዛሬ ኩባንያውን በተመለከተ ሪፖርትና ማብራሪያ ያቀርባሉ ተባለ፡፡ በአክሰስ ካፒታል አክሲዮን ስር አስር ፋብሪካዎችና ድርጅቶች…