ዜና
ኤልያስ ክፍሌ በሌለበት ዕድሜ ልክ፣ዘሪሁን ገ/እግዚአብሔር 17 ዓመት፣ውብሸት ታዬ 14 ዓመት፣ሒሩት ክፍሌ 19 ዓመት እና ርእዮት አለሙ 14 ዓመት እስራት ተፈርዶባቸዋል ችሎት በአሜሪካን አገር የሚገኘው የኢትዮጵያን ሪቪው ድረ-ገጽ አዘጋጅ ኤሊያስ ክፍሌ፤ በተከሰሰባቸው ሦስት ክሶች ጥፋተኛ መባሉን በማውሳት፣ ተከሳሹ በዋና ወንጀል…
Read 11593 times
Published in
ዜና
የመጽሐፍ ስጦታ ተደረገ በአገር ውስጥ ተማሪ እያለሁ በአሰፋ ጐሳዬ መታሰቢያ ቤተ መፃሕፍት እገለገል ነበር ያለው ወጣት ኤልያስ ወልደ አማኑኤል የአሜሪካን አገር ትምህርቱን አጠናቆ ሲመለስ በግል ይገለገልባቸው የነበሩ የአካውንቲንግና የኮምፒዩተር ሳይንስ መፃሕፍትን ለቤተ መፃሕፍቱ አበረከተ፡፡ ሌሎች ጓደኞቹም ተመሳሳይ ልግስና የማድረግ እቅድ…
Read 13966 times
Published in
ዜና
ጥር 8 ቀን 2004 ዓ.ም፡፡ መስቀል አደባባይ ልንገናኝ ቀጠሮ ይዘናል፡፡ መንገደኞች ነን፡፡ ወደ ሰሜን ልናቀና ጓዛችንን ጠቅልለን ከየቤታችን የወጣን…ከንጋቱ 12 ሰዓት ላይ ተገናኝተን ረጅም ርቀት ለመጓዝ የተቀጣጠርን 12 መንገደኛ ጋዜጠኞች፡፡ ወደ ጐንደር ነው ጉዟችን፡፡ “አደራ እንዳትቀሩ” ብላ ልካብናለች ጐንደር፡፡ ጥምቀትን…
Read 16620 times
Published in
ዜና
ሙሼ ሰሙ የኢዴፓ ሊ/መንበር ሰዎች ዘርዘር አድርገው ካልጻፉና ካልተናገሩ በማንኛውም ጉዳይ ላይ ያላቸውን ግንዛቤ ለመረዳት ያዳግታል፡፡ በኢህአዴግ ጎራ እንደተለመደው ተቃዋሚዎችን በተቀጥላ ስምና በጥቅሉ ጠባብ፣ ትምክህተኛ… እያሉ ከመጥራት አባዜ ተላቆ በመጸሐፍ መልክ ለመተቸትም ሆነ ለመተንተን “የሁለት ምርጫዎች ወግ” አንድ እርምጃ ወደፊት…
Read 16704 times
Published in
ዜና
አንድ እናት ከሶስት ልጆቻቸው ጋር ህይወታቸው አልፏል በሐረር ከተማ የተወለደችው ኢንጂነር ትዕግስት ደጉና በጐንደር ከተማ የተወለደው ኢንጂነር ጋሻው የአምስት አመት የፍቅር ጓደኝነት የነበራቸው ሲሆን በዚሁ ዓመት ህዳር ወር ላይ ነው ጋብቻ የመሰረቱት፡፡ ጐንደር የሚገኙት የጋሻው ቤተሰቦች ጥንዶቹን መልስ ለመጥራት ሲያስቡ…
Read 14591 times
Published in
ዜና
XXድምፃዊት ሳያት ደምሴ በሸገር ኤፍ ኤም 102.1 “ታዲያስ አዲስ” አዘጋጅ ላይ የመሰረተችውን ክስ በሽምግልና እንዲጨርሱ ፍ/ቤት ትዕዛዝ ሰጥቶ የነበረ ሲሆን በትላንትናው ዕለት ፍ/ቤት የቀረቡት ባለጉዳዮች ሽማግሌዎች እያሰባሰብን ነው በማለታቸው ተለዋጭ ቀጠሮ እንደተሰጣቸው ተገለፀ፡፡ ሳያት ደምሴ በአሜሪካን አገር ያቀረበችውን የሙዚቃ ኮንሰርት…
Read 26198 times
Published in
ዜና