ዜና

Rate this item
(13 votes)
የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን በኦሮሚያ ተከስቶ በነበረው ተቃውሞና ግጭት 173 ሰዎች መሞታቸውንna 14 የፀጥታ ኃይሎች መገደላቸውን ገልፆ የመንግስት ፀጥታ አካላት የወሰዱት እርምጃ ተመጣጣኝ ነበር ብሏል፡፡ ሪፖርቱን ትናንት ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ያቀረቡት የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዶ/ር አዲሱ ገ/እግዚአብሔር፤ በተለይ ግጭቱ ጠንካራ በነበረባቸው…
Rate this item
(0 votes)
• በመንጃ ፈቃድ አሰጣጡ ላይ ማስተካከያ ሊደረግ ነው• በጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሮ የሚቀመጥና የመንጃ ፈቃዶችን በማዕከላዊነት የሚመዘግብ ሰርቨር ሥራ ጀምሯል• ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ እየደረሰ ያለው በዘመናዊና አዳዲስ መኪኖች ነው በኢትዮጵያ በከፍተኛ ቁጥር በጨመረው የትራፊክ አደጋ፤ በቀን 10 ሰዎች ህይወታቸውን እንደሚያጡና 31…
Rate this item
(1 Vote)
በዩኔስኮ የዓለም አስደናቂ ቅርሶች ከተመዘገቡትና የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት አካል የኾኑት የቤተ ሩፋኤልና ቤተ ገብርኤል አብያተ መቅደሶች፤ በረጅም ጊዜ አገልግሎትና በተፈጥሮ በደረሰባቸው የመሠንጠቅና የማፍሰስ ጉዳት የተነሣ በከፍተኛ አደጋ ውስጥ የነበሩ ሲኾን፤ በ15 ሚሊዮን ብር ወጪ ውጤታማ ጥገና እንደተደረገላቸው ተገለጸ፡፡ከዩኔስኮ፣ ከዓለም…
Rate this item
(1 Vote)
በየዓመቱ ከ3500 በላይ አዳዲስ የፌስቱላ ተጠቂ እናቶች ይኖራሉ ዕድሜዋ ገና በአስራዎቹ አጋማሽ ላይ ነው፡፡ ልጅነቱን በቅጡ አጣጥማ ሳትጨርስ ገና በለጋ ዕድሜዋ የገጠማት ችግር ከእሷም አልፎ ለቤተሰቦቿ ዱብዕዳ ሆኖባቸዋል። ተወልዳ ካደገችበት የሰሜን ጐንደር ዞን፣ ጃን አሞራ ወረዳ ውስጥ በሚገኝ ትንሽ መንደር…
Rate this item
(18 votes)
ሰው በሀገር ይወለዳል ይባላል። ግን ደግሞ ሀገርን የሚወልዱ ሰዎች አሉ። አብደላ እዝራ ጥበብና ፍቅር የተቃቀፉበት ሀገር በውስጡ ተሸክሟል።አብሮም ኖሯል። የምናውቀው በተባ ብዕሩ፣በሰላ ሂሱ፣ስለ ጥበብ ሲል ሁሉንም በሚተው ኪናዊ ፍቅሩ ነው። የአንጋፋ ደራስያንን ሥራ ፈትኗል፤የረገበውን የሀገር ጥበብ ቆንጠጥ አድርጎ በከፍታ አጉልቶ…
Rate this item
(20 votes)
“መንግስት የፀረ - ሽብር አዋጁን ተቃውሞን ለማፈን እየተጠቀመበት ነው” በሽብርተኝነት ተጠርጥረውና ተፈርዶባቸው በእስር ላይ የሚገኙ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ ጦማሪያንና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን የኢትዮጵያ መንግስት በአስቸኳይ እንዲፈታ የኢትዮጵያ መንግስትን የጠየቁት ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ተቋማት፤ መንግስት የፀረ ሽብር አዋጁን…