ዜና
ለ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቋረጥ ምክንያት የሆነውን የፈተና መሰረቅ ጉዳይ ፖሊስ እየመረመረ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን ለድጋሚ ፈተና የህትመትና የመጠረዝ ስራ እየተከናወነ ነው ተብሏል፡፡ በስርቆቱ ጉዳይ የሚደረገው ምርመራ በተጠናከረ መልኩ ሙሉ ለሙሉ በፀጥታ ኃይሎች መያዙን ያስታወቁት በትምህርት ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ…
Read 4081 times
Published in
ዜና
“ሀገሪቱ በዲሞክራሲና በፍትህ ወደፊት አልተራመደችም”ባለፉት 25 ዓመታት ሀገሪቱ በዲሞክራሲ፣ በሰብአዊ መብትና በፍትህ የሚጠበቅባትን ያህል ወደፊት አልተራመደችም ሲሉ አንጋፋ የህግ ባለሙያዎች የተቹ ሲሆን የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ም/ፕሬዚዳንት በበኩላቸው፤ በአሁኑ መንግስት ከምንግዜውም የተሻለ የዲሞክራሲ፣ የሰብአዊ መብትና የፍትህ ስርአት ተዘርግቷል ብለዋል፡፡ አንጋፋው የህግ…
Read 4097 times
Published in
ዜና
በኢንተርኔት የሚሰራጩ ጽሑፎችን፣ ምስሎችን፣ ቪዲዮዎችንና ሌሎች መረጃዎችን ለመቆጣጠር፣ መንግስት አዲስ ህግ እያዘጋጀ ነው፡፡ ህጉ የሚዘጋጀው በመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሲሆን፤ በኢንተርኔት የሚሰራጩ መረጃዎችንና በኢንተርኔት የሚከናወኑ ስራዎችን በሙሉ የመቆጣጠር ስልጣን እንዳለው ሚኒስቴር መ/ቤቱ ገልጿል፡፡ የኢንተርኔት መረጃዎችን ለመቆጣጠር የህግ ሰነድ ለማዘጋጀትም፣ ከሁለት…
Read 7257 times
Published in
ዜና
ከኢትዮጵያ መንግስት በፊት፣ 31 አገራት ለዶ/ር ቴዎድሮስ ድጋፍ ሰጥተዋልየውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም፤ ከአመት በኋላ የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ለመሆን በምርጫ ካሸነፉ፣ በተባበሩት መንግስታት ውስጥ ከፍተኛ የሃላፊነት ቦታ የያዙ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ይሆናሉ፡፡ ለዓለም ጤና ድርጅት መሪነት ድጋፍ ሲያሰባስቡ…
Read 6403 times
Published in
ዜና
በየመን በኢትዮጵያ መንግስት በቁጥጥር ስር የዋሉትና በእስር ላይ የሚገኙት የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ልጅ የሆነቺው የ9 አመቷ ታዳጊ ምናበ አንዳርጋቸው፤ አባቴ ከእስር የሚፈታበትን መንገድ አላመቻቸም በሚል የእንግሊዝን መንግስት ልትከስ እንደሆነ ዘ ኢንዲፔንደንት ዘገበ፡፡ የታዳጊዋ የህግ ባለሙያዎች የእንግሊዝ መንግስት የአቶ አንዳርጋቸውን ጉዳይ…
Read 6319 times
Published in
ዜና
ዲቢኤል ግሩፕ የተባለው ታዋቂ የባንግላዴሽ የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት አምራች ኩባንያ በትግራይ ክልል ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ፋብሪካ ሊገነባ መሆኑን ዴይሊ ስታር ድረገጽ ትናንት ዘገበ፡፡በቀጣዩ አመት የካቲት ወር ላይ ግንባታው ሙሉ ለሙሉ ተጠናቆ የማምረት ስራ ይጀምራል ተብሎ…
Read 2499 times
Published in
ዜና