ዜና

Rate this item
(1 Vote)
100 ሺ ዶላር የሚገመት የገንዘብ ኖቶችም ለግሰዋልታዋቂው የእርሻ ምጣኔ ሀብት እና የገጠር ልማት ባለሙያ ዶ/ር ጌታቸው ተድላ በቀላሉ የማይገኙ ከ100 በላይ ጥንታዊ መፃህፍትንና የኢትዮጵያን ጨምሮ በየዘመኑ የነበሩ የተለያዩ ሀገራት የመገበበያ ሳንቲሞችና የገንዘብ ኖቶችን ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቤተ መፅሀፍትና ሙዚየም አስረከቡ፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
ዓቻምና 2.4 ቢ. ብር ከፍለዋል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመጣው የመንገድ ትራፊክ አደጋ ኢንሹራንስ ኩንያዎች በየአመቱ ከፍተኛ መጠን ያለው የካሳ ክፍያ እንደሚከፍሉ የተገለፀ ሲሆን በ2007 ዓ.ም በአደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው አውቶሞቢሎች 2.6 ቢሊዮን ብር መክፈላቸው ታውቋል፡፡ ይና ቢዝነስ ፕሮሞሽን ከትራንስፖርት ሚኒስቴር…
Rate this item
(5 votes)
በቅርቡ በኦሮሞ አባገዳዎች ም/ቤት የአባዱላነት ማዕረግ በተሰጣቸው ባለሀብቱ አቶ ድንቁ ደያስ የተቋቋመውና በስሩ 5 ድርጅቶችን ያቀፈው ‹‹ሶሩማ ፋን ቢዝነስ ግሩፕ››፤ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች የስም ማጥፋት ዘመቻ እየተካሄደበት መሆኑን ገልፆ ጉዳዩን በህግ ለመፋረድ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አስታውቋል።ሶደሬ ሪዞርት ሆቴል፣ ሪፍት ቫሊ…
Rate this item
(0 votes)
በደሴ ሼህ ኑር ይማምን ገድላችኋል የተባሉ ተከሳሾች ትላንትና በዋለው ችሎት ጥፋተኛ የተባሉ ሲሆን የቅጣት ውሳኔ ለመስጠት ለጥር 9 ተቀጥረዋል፡፡ በእነ አህመድ እንድሪስ መዝገብ ክስ የተመሰረተባቸው 12 ግለሰቦች ያቀረቡት መከላከያ በሙሉ ውድቅ የተደረገባቸው ሲሆን፤ ጉዳዩን እየመረመረ የቆየው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ…
Rate this item
(31 votes)
- “የኢትዮጵያ መንግስት ግብፅን ያለማስረጃ ከመወንጀል ይቆጠብ” - ግብፅ- “የግብፅ መንግስትን ይፋ ምላሽ እየጠበቅን ነው” - ኢትዮጵያየግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ኃላፊ፤ የኢትዮጵያ መንግስት በማስረጃ ላይ ያልተመሰረተ ውንጀላ ከማቅረብ እንዲቆጠብ ያስጠነቀቁ ሲሆን የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ፤ ‹‹ላቀረብኩት ጥያቄ አሁንም ቢሆን ይፋ…
Rate this item
(11 votes)
ከትናንት በስቲያ በአራዳ መጀመሪያ ደረጃ ምድብ ችሎት የቀረቡት ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ ፖሊስ፤ የ28 ቀናት ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ የጠየቀባቸው ሲሆን ፍ/ቤት ጥያቄውን ተቀብሎ ለጥር 18 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡ ፖሊስ ባለፈው በጠየቀው የ28 ቀን ቀጠሮ፤ ቅድመ ምርመራ ማድረጉን ጠቁሞ ከፌስቡክና ከኢ-ሜል ያገኛቸውን…