ዜና

Rate this item
(3 votes)
በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ “በደቡብ ክልል ሶስት ምክትል ርዕሳነ መስተዳድሮች ከስልጣናቸው ተነሱ” በሚል ከወጣው ዘገባ ጋር ተያይዞ ከአዲስ አበባ ወደ አዋሳ ተወስዶ ለአንድ ቀን የታሰረው የሪፖርተር አዘጋጅ (ማኔጂንግ ኤዲተር) መላኩ ደምሴ፤ ትላንት ተለቆ ወደ አዲስ አበባ ተመለሰ፡፡ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ሶስት…
Rate this item
(0 votes)
በተባበሩት አረብ ኢምሬቶች እና በሳዑዲ አረቢያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ የኤምባሲና የቆንፅላ ፅ/ቤት አገልግሎቶችን ለማግኘት የሕዳሴ ግድብ ቦንድ እንድንገዛ እየተገደድን ነው አሉ፡፡ “ሁሉም ስደተኛ ተሰብስቦ ያሳለፈው ውሳኔ ስለሆነ የግድ ቦንድ መግዛት አለባችሁ” የሚል ምላሽ እንደተሰጣቸው ስደተኞቹ ተናግረዋል፡፡ በአባይ ወንዝ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ…
Rate this item
(18 votes)
ተቃዋሚ ፓርቲዎች በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የሚያደርጓቸው የተቃውሞ ሰልፎች ተደጋጋሚና መንግስት አቋም የያዘባቸውን ጉዳዮች የሚያነሱ እንደሆኑ የጠቆሙት ጠ/ሚኒስትር ኃ/ማርያም ደሳለኝ፤ መንግስት ለእያንዳንዱ ሰልፍ ጥበቃ ማድረግ ስለማይችል ሰልፎቹ በተለመደው መልኩ ላይቀጥሉ እንደሚችሉ ተናግረዋል፡፡ ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ ትናንት በጽ/ቤታቸው ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፤ ተቃዋሚ…
Rate this item
(6 votes)
12 ቦቴዎችን በሌላ ሰው ስም ገዝተው ነበር የሁለት ዶዘሮችን ክፍያ ፈጽመው አንዱ ስራ ጀምሯል የፌደራሉ የስነምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን የምርመራ ቡድን፤ በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉት የገቢዎችና ጉምሩክ መስሪያ ቤት የስራ ሃላፊዎች መካከል የአዳማ ጉምሩክ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት…
Rate this item
(8 votes)
ቀጣዩ ምርጫ ሲቃረብ ጠንካራ ሰልፎችን ለማድረግ አቅዷል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የሚደረጉ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፎችና ህዝባዊ ስብሰባዎች ተከልክሎ የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ መብት መፈቀዱን ውጪ የሚያሳኩት ግብ የላቸውም ሲል ኢዴፓ ገለፀ፡፡ የኢዴፓ ያለፉት ሁለት አመታት የትግል አካሄድና ሌሎች…
Rate this item
(6 votes)
የ3 ወሩ ህዝባዊ ንቅናቄ “ዋጋ የተከፈለበት” ነው ብሏል ባለፉት ሶስት ወራት “የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት” በሚል መሪ ቃል የመጀመሪያ ዙር ህዝባዊ ንቅናቄ ሲያደርግ የቆየው አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ፤ ባለፈው እሁድ የማጠቃለያ ሰልፉን ሲያደርግ ደርሶብኛል ላለው የሞራልና የንብረት ጉዳት የአዲስ አበባ አስተዳደርና…