Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ዜና

Rate this item
(3 votes)
ጊዜው በጣም ይነጉዳል፡፡ ትናንት የጀመርነው 2004 ዓ.ም ዛሬ ተጠናቋል፡፡ አንድ ዓመት እንደቀልድ እልም ይላል፡፡ መስከረም አልፎ መስከረም ሲተካ ሁሉም በየእምነቱ ለፈጣሪ እራሱን አደራ ይሰጣል፤ ‹‹ዓመት ከዓመት በሰላም አሸጋግረን›› ሲል፡፡ የተፈቀደላቸው ሲሻገሩ ያልተፈቀደላቸው ደግሞ ዓመቱን ሳይሻገሩ ይቀራሉ፡፡ ይህ የተፈጥሮ ዑደት ነው…
Rate this item
(1 Vote)
የስልጣን ክፍተትና አለመረጋጋት እንዳይፈጠር የአቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ሹመት ከሁለት ሳምንት በፊት በፓርላማ እንዲፀድቅ ቀጠሮ ተይዞለት የነበረ ቢሆንም፤ የአገሪቱን መረጋጋትና የህዝቡን ስሜት በማየት እንዲሁም የፕሮቶኮልና የአሰራር ደንቦችን ለማሟላት ሲባል ወደ መጪዎቹ ሳምንታት እንደተሸጋገረ ምንጮች ገለፁ።የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ህልፈተ ህይወትን በተመለከተ…
Rate this item
(1 Vote)
ሽልማቱን፣ የገጠር ሴት ተማሪዎችን ለመደገፍ አውለዋለሁ ብለዋል የኢትዮጵያ እህል ገበያ ድርጅትን በማቋቋምና በመምራት አድናቆትና ዝና ያተረፉት ዶ/ር እሌኒ ገ/መድህን፤ በኖርዌይ ያራ ፋውንዴሽን የአመቱ ተሸላሚ ሆነው ተመረጡ። ከሶስት ሳምንት በኋላ በታንዛኒያ በሚካሄድ ስነስርአት የ30ሺ ዶላር (የግማሽ ሚሊዮን ብር) ሽልማት የሚቀበሉ ሲሆን፤ …
Saturday, 01 September 2012 11:00

ጐርፉ የሰው ልጅ ሕይወት

Written by
Rate this item
(0 votes)
…እነይ ስላስ፤ ቆራቢ እና ቤተስኪያን ሳሚ ሆነው ልጆቻቸውን እያስተማሩ ማሳደግ ጀመሩ፡፡ ኑሮአቸው አስቸጋሪ እንደሆነ ስለሚያውቁ… መፍትሄው ልጆቻቸውን አስተምረውና ቀጥተው ሲያሳድጓቸው እና ሲጦሯቸው እንደሆነ ይታያቸዋል፡፡ ሶስቱ ልጆቻቸውን ከተለያዩ ሰዎች ከወለዱ በኋላ፤ ልጅ መውለድ ይበቃኛል ብለው የተወለዱትን አስተምሮ ማሳደግን የህይወት ተልዕኮአቸው አድርገው…
Rate this item
(2 votes)
በ1919 ዓ.ም በቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ የተፃፈው የኢትዮጵያ ሕዝብ መዝሙር ለንጉሱ አክብሮቱን ገልፆ፣ አርበኞቹን አድንቆ፣ የአገሪቱ ነፃነት እንደማይደፈር አጽንኦት ሰጥቶ፣ ለዚህም የአገሪቱ መልክዓ ምድር አቀማመጥ ተራራው ሸንተረሩ አስተዋጽኦ እንደሚያደርጉ አመልክቶ ሲያበቃ ድል አድራጊው ንጉሣችን ይኑርልን ለክብራችን፡፡ …ይላል፡፡ በ1968 ዓ.ም በአሰፋ…
Saturday, 01 September 2012 09:59

ህዝብ አዋሽ ነው፣ የአዋሽ ማዕበል!! ነ.መ

Written by
Rate this item
(0 votes)
“ሞት ሳይሞቱት ነው እሚለመድ”፣ ሲባል ዋዛ መስሎኝ እኔ ለካ የምሩን ሲመጣ፣ አንጀት - ይቆርጣል ሰው - መጥኔ! ልብ - ያደማል የሰው ጠኔ! ልብ - ይሰብራል ሐዘን ወይኔ!! ሌት ተቀን እንደነደደ፣ ብቻውን የጨሰ ሶታ ሞትን አላቀደ ኖሮ፣ የማታ ማታ ሲረታ ያገር…