ዜና
መንግስት የአቶ በቴ ኡርጌሳን ግድያ በአፋጣኝ አጣር ለህዝብ ይፋ ማድረግ አለበት ሲል ኢዜማ ገለጸ። አቶ በቴ ሃሳባቸውን በግልፅና በሰከነ መንገድ የሚገልፁ፣ ጮክ ብለው እንኳን የመይናገሩና የተረጋጉ በሳል ፖለቲከኛ ነበሩ ያሉት የኢዜማ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ፤ በተፈጸመባቸው የግፍ ግድያ በእጅጉ ማዘናቸውን ተናግረዋል።…
Read 797 times
Published in
ዜና
የብሔረሰቡን ባህላዊ ልብስ ለመቀየር የሚደረገው ሙከራ እንዲቆም ፓርቲው ጠይቋል ከ20 በላይ የታሰሩ የብሔረሰቡ አባላት በአስቸኳይእንዲፈቱ ጠይቋል በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ የሚገኘው የዶንጋ ህዝብ በልዩ ወረዳ የመደራጀት ህገ-መንግስታዊ መብቱን ተነጥቋል ሲልየዶንጋ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ አስታወቀ፡፡ ፓርቲው በሳምንቱ መጀመሪያ በሰጠው መግለጫ ነው፤…
Read 782 times
Published in
ዜና
- ለ22 ዓመታት በትምህርትና ንባብ ላይ በትጋት ሰርቷል - “በታዳጊ ክልሎች የልጆች የንባብ ክህሎት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ነው” ኢትዮጵያ ሪድስ አራተኛውን የህጻናት ንባብ ጉባኤ ከትላንት በስቲያ ሚያዚያ 3 ቀን 2016ዓ.ም በሳፋየር አዲስ ሆቴል የከፈተ ሲሆን፤“ለቅድመ መደበኛ ትምህርት ልጆችን በንባብ መደገፍ”…
Read 666 times
Published in
ዜና
Friday, 12 April 2024 21:31
አሚጎስና በላይአብ ሞተር ሀገር ውስጥ የሚገጣጠሙ መኪኖችን በብድር ለመስጠት ስምምነት ፈጸሙ
Written by Administrator
አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የኅብረት ሥራ ማህበር፣ ከበላይአብ ሞተር ኃ.የተ.የግ.ማ ጋር በሀገር ውስጥ የሚገጣጠሙ መኪኖችን ለአባላት በብድር ለመስጠት የሚያስችል የስራ ስምምነት ዛሬ ጠዋት ረፋዱ ላይ በጎልደን ቱሊፕ ሆቴል ፈጽመዋል፡፡ አሚጎስ ከበላይ አብ ሞተርስ ጋር ባደረገው በዚህ ስምምነት መሰረት፣ መስፈርቱን ለሚያሟሉ…
Read 702 times
Published in
ዜና
• በእሁዱ መርሃ ግብር እስከ 5ሺ የሚደርሱ ደጋግ ሰዎች ይሳተፋሉ• ለማዕከሉ እስከ ከ5 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ለማሰባሰብ ታቅዷል ነሕምያ ኦቲዝም ማዕከል፣ ከኢትዮ ዳንስ ፊትነስ ጂምና ሰፖ ጋር በመተባበር ከነገ ወዲያ እሁድ ሚያዝያ 6 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 1:00 ሰዓት…
Read 541 times
Published in
ዜና
Friday, 12 April 2024 20:34
በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ አካባቢ በተደረገ የተኩስ ልውውጥ ሁለት የፋኖ አመራሮችን መግደሉን ፖሊስ አስታወቀ
Written by Administrator
በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ፣ ፖሊስ የፋኖ አባላት ናቸው ካላቸው ግለሰቦች ጋር የተኩስ ልውውጥ አድርጎ ሁለቱን መግደሉንና አንዱን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል።የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በሰጠው መረጃ መሠረት፤ ዛሬ አርብ ሚያዝያ 4 ቀን 2016 ዓ.ም. ፖሊስ ክትትል ሲያደርግባቸው…
Read 699 times
Published in
ዜና