ፖለቲካ በፈገግታ
ከኑሮ ውድነት ጋር እንታገል ወይስ ከ“ኪራይ ሰብሳቢዎች” ጋር? መንግስት እኮ ታክሲ ተሳፍሮ አያውቅም--- (መንግስት መሆን አማረኝ!) የጋዜጠኞች ማህበራቱ “ፀረ-ነውጥ” ድርጅት ቢያቋቁሙ ይሻላቸዋል! እኔ የምላችሁ … እነዚህ የጋዜጠኞች ማህበራት አሁንም እዚሁ ጦቢያ ናቸው እንዴ? እኔማ ባለፈው ጊዜ በኢትዮጵያ “የፕሬስ ነፃነት ከየትኛውም…
Read 4239 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ሲዝን - 2“ዋናው ነገር ጤና --- እድሜ መስተዋት ነው እናያለን ገና”ለትራንስፖርት ችግሩ 12ሺ በራሪ ወረቀት ታትሟል 23 ዓመት የዘገየው የአውሮፕላን ስጦታ ለህወሓት ተበረከተ እንግዲህ ከዛሬ ጀምሮ “ፖለቲካ በፈገግታ ሲዝን - 2” ይቀርባል ማለት ነው፡፡ እኔ የምለው ግን ፅሁፍን በሲዝን ከፋፍሎ…
Read 5429 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
የኒዮሊበራሊዝም ኃይሎች በአሸባሪነት ተፈርጀዋል እንዴ?የኢኮኖሚ ዕድገቱን መካድ “ከሃዲነት” ነው!“የመንግስት ሚዲያዎች በባህርያቸው የአውራው ፓርቲ ልሳን ሆነዋል” <እውነቱን ለመናገር በአሁኑ ወቅት “ማጥራት” የሚፈልጉ “ብዥታዎች” እንደ ጉድ ተበራክተዋል (የቃላቱ ኮፒራይት የኢህአዴግ መሆኑ ልብ ይባልልኝ!) እናላችሁ ….. የዛሬ ፖለቲካዊ ወጌ በእነዚህ “ብዥታዎች” ዙርያ ያጠነጥናል፡፡…
Read 4355 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
የሃብታቸው መጠን ይፋ የሚደረገው ከስልጣን ሲወርዱ ይሆን? (ያመለጡን አሉ!)በሃብት ምዝገባው ላይ የትዳር አጋርም ሊካተት ይገባል (መነጣጠቅ ተጀምሯላ!)“Grand corruption” አለ የሚባለው ገንዘብ ሚኒስቴር ሲዘረፍ ነው እንዴ? የእነቴሌ “የእንኳን አደረሳችሁ” መልዕክት “ፅድቁ ቀርቶብኝ--” ያሰኛል! ኢትዮ- ቴሌኮም በየበዓሉ የሚልከው የ “እንኳን አደረሳችሁ” መልካም…
Read 4897 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
የጋዜጠኞች ማህበራት ደቡብ ሱዳንና ሶማሊያ ቢሞክሩ ያዋጣቸዋል!ኤልፓ ለአርጀንቲና የኤሌክትሪክ ኃይል ለምን አይሸጥም?ባለፈው ሳምንት ሁለት እምብዛም የማላውቃቸው የአገሬ የጋዜጠኞች ማህበራት ፕሬዚዳንቶች ለአዲስ አድማስ ጋዜጣ የሰጡትን ቃለምልልስ አንብቤ እንዴት እንደኮራሁ ልገልፅላችሁ አልችልም፡፡ የኩራቴ ምንጭ ግን በጋዜጠኞች ማህበር መሪነታቸው አይደለም። እኔ የኮራሁት በሌላ…
Read 3601 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
የዓመቱ “Top 10” ቀሽም ፖለቲከኞች ይፋ ተደርገዋል በም/ቤት ስብሰባ የወሲብ ፊልም ሲመለከቱ የተያዙ ተባረሩ የቀድሞ የጣልያን ጠ/ሚኒስትር በታክስ ማጭበርበር ተከስሰዋል የሴራሊዮን ፕሬዚዳንት “የጐሰኝነት ፖለቲካ” ድህነትን አስፋፍቷል ክላሺንኮቭ (AK-47) የተባለውን ለሁሉም ሥፍራ ተስማሚና ለአጠቃቀም ምቹ የሆነ የጦር መሣሪያ በመፈልሰፍ፣ ለመላው ዓለም…
Read 5921 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ