ነፃ አስተያየት
ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ በወጣው የአዲስ አድማስ ዕትም ላይ በብዙዎች የተዘነጋውንና ከህወሓት 10 መስራቾች አንዱ የነበረውን የታጋይ አብጠው ታከለን ታሪክ ጋዜጣችሁ ለህዝብ ለማስተዋወቅ ያደረገውን ጥረት እናደንቃለን፤ምስጋናችንንም እናቀርባለን፡፡ምንም እንኳን የአባታችን የትግል ታሪክ ተገቢውን ዕውቅና እንዲያገኝ ለሚመለከታቸው የፓርቲና የመንግስት ባለሥልጣናት ለማስታወስ ከጎንደር አዲስ…
Read 2101 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ከህወሓት ጋር ትግል የጀመሩ ብቸኛው የአማራ ተወላጅ ነበሩ በ40ኛው የህወሓት በዓል ላይ ስማቸው አልተወሳም - ቤተሰቦችአቶ አብጠው ታከለ ማናቸው? ከህወሓት ጋር በምን ተገናኙ? ከህወሓት መስራቾች አንዱ እንደሆኑ የሚነገርላቸው የአማራ ተወላጁ አቶ አብጠው ታከለ (በበረሃ ስማቸው ሚካኤለ)፤ የትግል ታሪክ ተድበስብሶ መቅረቱን…
Read 6256 times
Published in
ነፃ አስተያየት
አረንጓዴ! ቢጫ! ቀይ!...እነዚህ ሦስት ቀለማት እንደ ጉልቻ ለሦስት ተጣምረው ሀገራችንን የሚገልፁና ማንነታችንን የሚያሳዩ ህያዋን ናቸው፡፡ ቁጥራቸው እንደ ስላሴዎች ሦስት፣ ቀለማቱ እንደ ፀሐይ አብሪና እንደ ጨረቃ ደማቅ ናቸው፡፡ አረንጓዴው ልምላሜን ያሳያል፡፡ ቢጫው ተስፋችንን ሲገልፅ፤ ቀዩ በደም የፀናንና የገነን መሆናችንን ያመለክታል፡፡ ኢትዮጵያችን…
Read 4991 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ፕሬዚዳንት አቶ ትዕግስቱ አወሉ፤ በቅርቡ በተካሄደው አገራዊ ምርጫ ፓርቲያቸው ያገኘውን ውጤት በፀጋ እንደሚቀበለው ጠቁመው ፓርቲው ስኬት ያላስመዘገበው በራሱ ችግር እንጂ በገዢው ፓርቲ ተጭበርብሮ እንዳልሆነ ሰሞኑን ለኢቢሲ ብቻ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ አቶ ትዕግስቱ አወሉ ከአዲስ አድማስ…
Read 3690 times
Published in
ነፃ አስተያየት
አቶ ሙሼ ሰሙ የኢትዮጵያውያን ዲሞክራቲክ ፓርቲ (ኢዴፓ) መስራች ሲሆኑ የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊና የፓርቲው ዋና ጸሐፊ በመሆን አገልግለዋል። በመጨረሻም ለ3 ዓመታት ፓርቲውን በፕሬዚዳንትነት የመሩ ሲሆን በአሁን ሰዓት ከኢዴፓም ሆነ ከማንኛውም የፖለቲካ ድርጅት አባልነት ራሳቸውን አግልለዋል። ለረዥም ዓመታት ባካበቱት ፖለቲካዊ እውቀትና…
Read 4555 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የአደጋ ምንጮች- የዋጋ ንረት-የሃብት ብክነት-ሙስና-የብር ህትመት-አክራሪነት-ዘረኝነት ኢህአዴግ በዘንድሮው ምርጫ አሸንፌያለሁ ብሎ፣ እንዳለፉት አስር አመታት በተመሳሳይ አቅጣጫ መቀጠል የሚችል መስሎ ከታየው ተሞኝቷል። በአገሪቱና በአለም ዙሪያ ብዙ ነገሮች ተቀይረዋል። የዋጋ ንረትን ብቻ አስታውሱ። በ2003 ዓ.ም እና ከዚያም በፊት እንዳደረገው፣ ዛሬ አለቅጥ የብር…
Read 1951 times
Published in
ነፃ አስተያየት